የ2017 ዓ/ም ክልላዊ የበልግ የአረንጓዴ አሻራ ማብሰሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የ2017 ዓ/ም የበልግ ወቅት ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሃ ግብር ማብሰሪያ ፕሮግራም በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ጠበንዣያዥ ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል።

በተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፣ የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የቤንች ሸኮ ዞን እና የሰሜን ቤንች ወረዳ አመራሮች፣ የአካባቢው ነዋሪዎችና ሌሎች የባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ ።

በጌታሁን ግርማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *