በፓርቲዉ መሪነት የተጀመሩ ሰው ተኮር ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላሉ- ወ/ሮ ሆይወት አሰግድ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ለአንድ አቅመ ደካማ ቤተሰብ ያስገነባውን የመኖሪያ ቤት ርክብክብ አድርገዋል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በሸካ ዞን በቴፒ ከተማ አስተዳደር ህብረት ቀበሌ በልዩ ስሙ ዶሮ እርባታ መንደር ለሚገኙት ወ/ሮ ተዋበች ዱባለ ያስገነባውን ቤት ዛሬ ርክክብ አድርጓል። በክልሉ በሚገኙ ተቋማት አማካኝነት ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋዊያን ቤት ገንብቶ መስጠትን ጨምሮ የተለያዩ ድጋፎች እየተደረጉ እንደሚገኝም…
