የዘንድሮ የካፈቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃረ ባሮ” በዓልን በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

ኢትዮጵያ ሀገራችን በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብቶች የታደለች ነች። የተለያየ ቋንቋና ባህል ያላቸው ህዝቦች ተዋደው፣ ተከባብረውና ተጋምደው የሚኖሩባት ሀገር ናት።አገሪቱ ያሏት ባህላዊና ትውፊታዊ ክዋኔዎች የህዝቦቿ የማንነት መገለጫ መሆናቸውም በሰፊው ይናጋራል፡፡በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ 13 ነባር ብሔር ብሔረሰቦች መካከል የካፈቾ ብሔር አንዱ ነው፡፡የካፈቾ ብሔር የራሱ የሆነ የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃረ ባሮ” በመባል ይታወቃል፤ ይህም የዘመን…

Read More

መንግስት በመሬት ናዳው ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች አስፈላጊውን የመልሶ ማቋቋም ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት ናዳ ለተጎዱ ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ አደጋውን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽነው አገልግሎት ባወጣው የሀዘን መግለጫ÷ይህ መግለጫ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በሰዎች ህይወት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል ብሏል ። መንግሥት ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትንና ብርታትን፣ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው…

Read More

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

በታርጫ ከተማ ከሐምሌ 15 እስከ 16/2016 ዓ.ም ድረስ ስካሄድ የቆየው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤቱ 6ኛ ዙር፣3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል። በዚህም መሠረት:- በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ 1. ክብርት ወ/ሮ አምሳሌ ንጋቱ:- የህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ ሆነው ተሾመዋል። 2. ክብርት ወ/ሮ ገነት…

Read More

ምክር ቤቱ የክልሉን የሚዲያ ማቋቋሚያ አዋጅን ጨምሮ ሌሎች ረቂቅ አዋጆችንና ደንብ መርምሮ አፀደቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በሁለተኛ ቀን ውሎው በክልሉ መንግሥት የቀረቡ 11 ረቂቅ አዋጆችንና 1 ደንብ መርምሮ አፅድቀዋል። የረቂቅ አዋጆቹ ዓላማና አስፈላጊነትና እንዲሁም ዝርዝር ይዘት እና የተፈጻሚነት ወሰን ላይ በምክር ቤቱ ዋና አፌጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ማብራሪያ ተሰጥቷል። በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በዝርዝር ተተችተው ለምክር ቤቱ ውሳኔ የቀረቡ ረቂቅ አዋጆች የክልሉን ሁለንተናዊ…

Read More

የአሰራር መመሪያዎችን ባልተከተለ መንገድ የሚፈጸሙ ተግባራት የኦዲት ግኝቶች ላይ የሚወሰደው የእርምት እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ዋና ኦዲት መስሪያ ቤት አስታወቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ዋና ኦዲት መ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት የኦዲት አፈጻጸሙን ለክልሉ ም/ቤት አቅርቧል ። የዋናው ኦዲት መስሪያቤት የአፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት ዋና ኦዲተር አቶ አስራት አበበ በበጀት ዓመቱ በፋይናንሻልና ህጋዊነት፣ 1ኛ ዙር ኢንቲሪም ኦዲት፣የክልሉ የተጠቃለለ ገቢና ወጪ ኦዲት፣የክዋኔና አካባቢ ጥበቃ ኦዲት ጭብጦች፣በልዩ ኦዲት፣በገቢና የንብረት ኦዲቶች ላይ ትኩረት በማድረግ መሰራቱን አብራርተዋል ። በክዋኔ…

Read More

በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች ላይ የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የ2ኛ ደረጃ የገጠር መሬት ልኬት ካርታና የይዞታ ማረጋገጫ የደብተር ስርጨት መርሃ ግብርን በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ያማ ቀበሌ አካሂዷል፡ በመድረኩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የተፈጥሮ ሃብትና መሬት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ውብሸት ዘነበ በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በ14 ወረዳዎች የመሬት ልኬት ስራ መሰራቱን ገልጸዋል። የመሬት ልኬት መሰራት…

Read More

የፍርድ ቤቶችን የመወሰን አቅም በማሳደግ በበጀት ዘመኑ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናንና ዉጤታማነትን ማሻሻል ተችሏል። አቶ ቆጭቶ ገብረማርያም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2016 በጀት ዓመት የክልሉ ፍርድ ቤቶች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ አቅርቧል። ዝርዝር የበጀት ዓመቱ ሪፖርትና የ2017 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቆጭቶ ገብረማርያም የቀረበ ሲሆን የምክር ቤቱ አባላት በቀረበው ረፖርት ላይ ሀሳብ አስተያየት ሰንዝረዋል። በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶች…

Read More

የክልላችንን ከፍተኛ አመራሮች በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኞች የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኞች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት የሀዘን መልዕክት በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው ድንገተኛ…

Read More

ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት 17.6 ቢሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን ረቂቅ የበጀት አዋጅ አጸደቀ።

ረቂቅ የበጀት አዋጁን የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ የኋላሸት በላይነህ ለምክርቤቱ አቅርበዋል። የቀረበው በጀት ከክልል ገቢ የሚሰበሰብ፣ከፌዴራል መንግስት ድጎማና ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚገኝ መሆኑን የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አብራርተዋል ። በዚህም መሠረት ለክልል ማዕከል መ/ቤቶች መደበኛና የካፒታል ወጪ 1.5 ቢሊዮን ፣ ለዞኖች ጥቅል በጀት 14.5 ቢሊዮን ፣ ለክልላዊ ፕሮግራሞች 995.6 ሚሊዮን ፣ ለዘላቂ…

Read More

አምስት ሚሊዮኖቹ ኮደሮች ሀገር በቀል መፍትሔዎችን የሚሰጡ ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአህጉራችን የተስፋ ብርሃን የሚፈነጥቁ ጭምር ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ”ን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያ ወደፊት የሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ብለዋል። ዛሬ በይፋ የጀመርነው የ”አምስት ሚሊዮን ኮደሮች” መርሃግብር ታላቅ እድል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ወጣቶች በመርሃግብሩ በመመዝገብ ክህሎት እና ዓለም አቀፍ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እንዲያገኙ…

Read More