194 በርሜል ናፍጣ እና ቤንዝል በቁጥጥር ስር ዋለ

የጉራፈረዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ተከማችቶ የነበረ ቤንዚንና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። በጉራፈረዳ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኩራቱ በላቸው እንደገለፁት በወረዳዉ በኩጃ ቀበሌ ላይ፣ በተለምዶ አሸዋ ዳጌት ተብሎ በሚጠራው መንደር ሰሞኑን ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ባደረገው ፍተሻ 194 በርሜል ህገወጥ የነዳጅ ምርት መያዙን ተናግረዋል። 129 በርሜል ቤንዝል እና 65 በርሜል ናፍጣ ፖሊስ…

Read More

በባህዊ ክዋኔዎች የደመቀው ማሽቃሮ ባሮ በጌጫ!

የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (ማሽቃሮ ባሮ) በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ደምቀው ጌጫ ከተማ ተከብሮ ውሏል። የሸካቾ የባህል መሪዎች ዘመኑ የሠላም፣የእርቅና የፍቅር እንዲሆን በዓሉን በምርቃት ነበረ የከፈቱት። የሸካቾች የባህል አዋቂዎች በብሔረሰቡ ዘንድ በንግሥና ስርዓት፣የተከበረ እንግዳ ወደ አከባቢው ስመጣ እንዲሁም በሌሎች ባህላዊ ኩኔት የሚቀርበውን የሙዚቃና ውዝዋዜ (ዩቦ) በጋራ በማዘመን የብሔረሰቡን ቱባ ባህል ለበዓሉ ታዳሚዎች አሳይተዋል። ከአጎራባች አከባቢዎች በበዓሉ…

Read More

ማሽቃሮ ባሮ ለሠላም ግንባታ ስራ የጎላ ፋይዳ አለው፦ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (ማሽቃሮ ባሮ) በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ታጅበው በአንድራቻ ወረዳ፣ ጌጫ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ማሽቃሮ ባሮ፥ የተጣሉ የሚታረቁበት፣ የተራራቁ የሚጠያየቁበት እንዲሁም እውነተኛ ፍትህ የሚረጋገጥበት በመኾኑ ለሠላም ግንባታ የጎላ ፋይዳ አለው ብለዋል። የለውጡ መንግሥት የህዝቦችን የጋራ ማንነት፣ ታሪክና ባህል በማልማትና በመጠበቅ…

Read More

ለሸክ ኖኖ ቋንቋ ዘላቂ ዕድገትና ጥበቃ ማድረግ የአካባቢውን ባህልና የማንነት መሠረት ከመጠበቅ አንፃር ወሳኝ ጉዳይ ነው፦አቶ አልማው ዘውዴ

የሸካቾ ብሔረሰብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በሸካቾ ባህል፣ቋንቋና ሀገር በቀል ዕውቀት ላይ ያተኮረ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ሀሳብ አስተያየት ተሰጥቶበት ተጠናቋል። የሸክ ኖኖ ቋንቋን ዘላቂ ዕድገትና ጥበቃ የማረጋገጡ ተግባር የሁሉንም አካላት የተቀናጀ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑ ተመላክቷል። የሀገር በቀል ዕውቀት የአንድ ማኅበረሰብ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ መሠረት በመሆኑ ዕውቀቱን መጠበቅና ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባም ተገልጿል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…

Read More

በ2018 በጀት ዓመት በህልና፣አስተሳሰብ እና በተግባር አንድ በመሆን ከሌሎች ጊዜያት በተሻለ ተልዕኮችን መፈጸም እንደሚገባ አቶ ፍቅሬ አማን አሳሰቡ።

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በሚዛን አማን ከተማ የሚያካሂደዉ የግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ ‎በመድረኩ ያለፈው 2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ከመገምገም ባሻገር 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ በመወያየት የቀጣይ አቅጣጫ ተቀምጧል። ‎የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን…

Read More

የሸካቾ ብሔረሰብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በጌጫ ከተማ መካሄድ ጀምሯል

ማሽቃሬ ባሮ ትናንትን ከነገ፤ባህልን ከልማት”በሚል መሪ ቃል የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በሸካ ዞን ምሁራን ማህበር አዘጋጅነት በጌጫ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የፓናል ውይይትና ሲምፖዚየሙ በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ነው የተጀመረው። የሸካቾ ብሔረሰብ ቋንቋ ያለበትን የእድገት ደረጃና ተግዳሮቶች ላይ ውይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫ እንደሚቀመጥም ተጠቁሟል። የሸካቾ ብሔረሰብ ለሀገር የሚተርፍ ሀገር በቀል እውቀትና ባህል ያለው በመሆኑ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርበው በምሁራኑና…

Read More

በክልሉ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በፓርቲ መሪነት የተከናወኑ ተግባራት ውጤቱ የሚመዘን ለመጪው ሥራ መነሳሳትን የሚፈጥርና ለተልዕኮዎቹ ጠንካራ መሠረት የጣለ መሆኑ ተመላከተ

በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የግምገማ መድረክ ቀጥሏል። በግምገማ መድረኩ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በበጀት ዓመቱ በጥንካሬ የተመዘገቡትን ማጠናከር እና ጉድለቶችን ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ አስተያየቶች ተነስቷል። በበጀት ዓመቱ በፖለቲካና…

Read More

“የማሽቃሬ ባሮ”በዓል እሴቶች ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና መሰረት መሆናቸውን ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ

የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ማሽቃሬ ባሮ” በዓል የይቅርታ፣ የእርቅና የአንድነት እሴቶቹ ለክልሉ ሰላምና ዘላቂ ብልጽግና ወሳኝ መሰረት መሆናቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለመላው የሸካቾ ብሔረሰብና ወዳጆች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፣ ማሽቃሬ ባሮ አዲስ ዓመትን ከመቀበል የዘለለ ጥልቅ ማህበራዊና ባህላዊ ትርጉም ያለው…

Read More

ቆይታከእኛጋር!

“ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ኮሚሽነር ከሆኑት ዶክተር ለማ መሠለ (ዶ/ር) ጋር ተቋሙ ትኩረት አደርጎ በሚሰራባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች፣ በክልሉ የተለዩ የአደጋ ስጋቶች፣ በክልሉ የአደጋ ስጋት የተለዩ አካባቢዎች፣ በክረምንት ወራት የተከሰተ የአደጋ መጠን፣ሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም አቅም ከመቻልና ከማምረት ፣ የባድርሻ አካላት ቅንጅት እንዲሁም የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር…

Read More

ክልሉ ከታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተጠቆመ።

ከጅማ ታርጫ 800 መቶ ያስከፈለዉ አሽከርካሪ 5,000 ሺህ ብር ተቀጥቷል። አሽከርካሪዉ ከሌሊት 7:00 ሰዓት ተሳፋሪን በህገ ወጥ መንገድ ይዞ መንቀሳቀሱም ተገልጿል። መነሻዉን ጅማ መድረሻዉን ታርጫ ያደረገ ህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ ታርጋ 3_ኦሮ 65344 የሆነዉ ተሽከርካሪ ህጋዊ ታሪፍ 372 ብር ሆኖ እያለ ከአንድ መንገደኛ 800 ብር በማስከፈሉ በትራፊክ ተቆጣጣሪዎች መያዙንና ቅጣት መቀበሉ ተገልጿል። አሽከርካሪዉ ተቆጣጣሪዎች አይኖሩም በሚል…

Read More