የመደመር መንግሥት ትልቁ ትኩረት የሀገሪቱን ዕጣ ፋንታ ለባለቤቱ ማስረከብ ነው

የመደመር መንግሥት ትልቁ ትኩረት የሀገሪቱን ዕጣ ፋንታ እና ራዕይን ለኢትዮጵያውያን ማስረከብ ነው ሲሉ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ገመቺስ መርሻ (ዶ/ር) ገለጹ። ዶ/ር ገመቺስ ከኢቲቪ የአዲስ ቀን መሰናዶ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ “የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሁለንተናዊ መሻት ሀገራችን ካለችበት ነባራዊ ሁኔት እና ከነበርንበት ስብራቶች አንጻር ከፍ ያለ ሐሳብ ያለው ነው”…

Read More

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 43ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 43ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚህም መሠረት፦ 1ኛ.የተለያዩ የቀረቡ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች ላይ ተወያይቷል።በዚህም የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን 11 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን 10 በግብርና ዘርፍ እና 1 በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት 500 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል መጠን በማስመዝገብ የቀረቡ ኢንቨስትመንት ጥያቄዎችን መርምሮ ወደ…

Read More

የትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት ለዜጎች ምቹና አስተማማኝ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የትራንስፖርት ዘርፍ አብይ ግብረ-ሃይል የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የተሳተፉ የግብረ-ሃይሉ አባላት በሰጡት አስተያየት መድረኩ ችግሮችን በጋራ በመለየት በቀጣይ መፍትሔ ለመፍጠር አስፈላጊ መሆኑንና ለዚህም ከመናኸሪያ ጀምሮ የሚሰሩ የዘርፉን ተግባራት በአሠራር ስርዓት በመስራት ለውጥ ለማምጣት በመቀናጀት ችግሮቹን ለመፍታት የድርሻቸውን እንደሚወጡም ተናግረዋል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ…

Read More

የታክስ ስወራና ማጭበርበር ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ የክልሉን የገቢ አሰባሰብ አቅም ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ እና የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር በጋራ በመሆን በታክስ ህግ ተገዢነት ዙሪያ ከዞን ገቢዎች መምሪያ ፣ከ6ቱ የዞን ማዕከል ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊ የግብር ህግ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ…

Read More

“ማሽቃሮ” የካፋ ህዝብ ማህበራዊ መስተጋብር የሚንፀባረቅበት ታላቅ በዓል ስለሆነ እንደ አባቶቻችን ተንከባክበን እናቆየዋለን:- የበዓሉ ተሳታፊ ወጣቶች

የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በተለያዩ ትይንቶች በቦንግ ሻምበቶ ተከብሯል። በዓሉን ሲያከብሩ የነበሩት ወጣቶች ማሽቃሮ አዝመራው አልቆ አዲስ ብርሃን ጮራ የሚናይበት ተናፋቂ በዓል ነው ብለዋል። ማሽቃሮ በካፈቾ ዘንድ ልዩ ስፍራ ያለውና በጉጉት የሚጠበቅ ዓመታዊ ትይንት በዓል ነው ያለው ወጣት ሙሉቀን ካሳሁን ይህ ዕሴት በቀላሉ እዚህ አልደረሰምና እኛም በባለቤትነት ስሜት የሚንኮራበትን ባህል በመለማመድ ለትውልድ እናሸጋግራለን ብለዋል።…

Read More

በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎ 2 ሚሊዮን 233 ሺህ 8 መቶ በላይ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ በ2017 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ”በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! በሚል መሪ ቃል! በ14 የትኩረት መስኮች ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም ተግባራት እስከአሁን ድረስ በተቀመጠው የስምሪት መስኮች ከክልል እስከ ቀበሌ ድረስ በተገቢው እየተሰራ እንደሚገኝና በየደረጃው የሚገኙ አካላት የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ መሆኑን ነው…

Read More

የማሽቃሮን ዕሴት በማዳበር ለልማትና ለህብረ ብሄራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል ይገባል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የካፈቾ ብሔር የዘመን መለወጫ (ማሽቃሮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የባህል መሪዎች እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የነገስታት መናገሻ በኾነውና ከቦንጋ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው “ቦንጌ ሻምበቶ” ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የማሽቃሮ ዕሴት የኾኑ አብሮነትና አንድነትን በማጠናከር ለልማትና ለኅብረ ብሄራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል…

Read More

የአካባቢና የሀገር አንድነት የሚረጋገጥበት የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ከ6ቱ ዞኖች አንዱ የሆነው የካፋ ዞን በርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በጋራ የሚኖሩበት ዞን ነው፡፡ ከነዚህም መካከል ነባር የሆኑ ካፈቾ፣ ናኦና ጻራ ይጠቀሳሉ፡፡ ብሄረሰቦቹ የራሳቸው ባህል፣ ታሪክ፣ እሴት እና ቋንቋ ያላቸው ናቸው፡፡ የራሳቸው የሆነ የበዓል አከባበር ስርዓትም አላቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ የካፈቾ ብሔር አንዱ ሲሆን የራሱን የሆነ በርካታ ባህል፣ታሪክ ወግ፣ ቅርስ፣…

Read More

ተናፋቂው “ማሽቃሮ” በካፋ ንጉሳዊ ስርዓት ታጅበው በድምቀት መከበር ጀምሯል።

የካፈቾ ብሔር ቱባ ባህላዊና ታሪካዊ ዕሴት ያለውና እነዚህንም የማህበረሰቡ ተውፊቶች ጠብቆ ማቆየት የቻለ ማኅበረሰብ ነው። ከእነዚህ የብሔሩ ባህላዊ ሀብቶችና ክዋኔዎች መካከል አንዱ ደግሞ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው የዘመን መለወጫ በዓል የኾነው (ማሽቃሮ) ነው፡፡ ማሽቃሮ በየዓመቱ መስከረም አጋማሽ የብሄረሰቡ ተወላጆች እና ወዳጆች ተስብስበው የነገስታት መናገሻ በኾነውና ከቦንጋ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው “ቦንጌ ሻምበቶ” በጋራ የሚያከብሩት በዓል ነው።…

Read More