Trendings

የኮንታ ብሔረሰብ የእርቅ፣ የይቅርታና የተስፋ በዓል- “ህንግጫ”

የኮንታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ህንግጫ በዓል ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት በአመያ ከተማ ይከበራል። እንኳን ለኮንታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ህንግጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን “ህዮዋ ህዮዋ ባላ ህዮዋ” ክረምቱ አልፎ፣ ሰማዩ ጠርቶ፣ አዲስ ዓመት ሲበሰር፤ የኮንታ ብሔር ከትውልድ ወደ ትውልድ ያስተላለፈውን ጥንታዊ የዘመን መለወጫ በዓል “ህንግጫ” በዓልን በደማቅ ባህላዊ ድምቀት ያከብራል። ኮንታ በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ባህላዊ፣…

Read Full News

ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት

የመደመር መንግሥት ገጠሪቱን የኢትዮጵያ ክፍል የምግብ ዋስትና የተረጋገጠባት፣ የዘመናዊነት፣ የሀብት ፈጠራ እና የምቹ መኖሪያ ማዕከል የማድረግ ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ ሰንቆ ሰፊ የልማት እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ይህ ጥረት ባህላዊውን የግብርና አሠራር ወደ ዘመናዊና ምርታማ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ከማሸጋገር ባለፈ፣ የገጠሩን ማኅበረሰብ የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት ለማሻሻል ያለመ ነው። አርሶ አደሮች መሬታቸውን በኩታ ገጠም በማስተባበር የትራክተር፣ የኮምባይነር እና…

Read Full News

አንድነት ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅም የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የታደሰ አህጉራዊ ተሰሚነት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም፣ ሉዓላዊነትና የሀገር ልዕልና በጥብቅ የተመሠረተው በጽኑ ውስጣዊ አንድነትና ጥንካሬ ላይ በተገነባ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ላይ ነው። ጠንካራ ሀገርን መገንባት የሚቻለው ውስጣዊ ስንጥቆችን በበሰለ አካሄድ ጠግኖ በአብሮነት በመቆም በመሆኑ፣ ይህ ተግባር ለነገ የሚባል የማይታለፍ አገራዊ የቤት ሥራ ነው። በተለያዩ የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ የቀየሰችው የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የጋራ ተጠቃሚነትን፣ የጎረቤት ሀገራትን ትብብር፣ የኢኮኖሚ ትስስርና ብሔራዊ…

Read Full News

ኢትዮጵያ ከጠላትነት እና ከደመኝነት ጥላ ተላቅቃ ወደ ሰከነ የፖለቲካ ከፍታ የገባችበት ምዕራፍ

ኢትዮጵያ ለዘመናት በቆዩ ጥልቅ ታሪካዊ ስብራቶች እና መራራ የፖለቲካ ውዝግቦች ውስጥ አልፋ፣ በታሪኳ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሳለች። ሀገራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር የሀገረ መንግሥት ግንባታ ሒደቱን ወደር በሌለው ፍጥነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረው ይህ አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍ፤ በኢትዮጵያ ታይቶም ሆነ ተሰምቶ የማይታወቅ እጅግ ግዙፍ እና ታሪካዊ ድል ሆኖ ተመዝግቧል። የፖለቲካ ምኅዳሩ ለዘመናት ተንሰራፍቶበት ከነበረው የጠላትነት እና…

Read Full News

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የንብረት ግዥን አስመልክቶ ከክልሉ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

በቅርቡ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች እና በመገናኛ ብዙሃን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በፕሮግራም በጀት የተፈፀመውን የንብረት ግዥን አስመልክቶ በስፋት እየተሰራጨ ያለውን መረጃ የክልሉ መንግስት በቅርበት እና በትኩረት ሲከታተለው ቆይቷል። መንግስት የህዝብን ሀብት በአግባቡ፣ በቁጠባና ለታለመለት አላማ ብቻ ስራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ ዋነኛ ሀላፊነቱ መሆኑን በመገንዘብ፣ ከህዝብ የቀረበለትን ይህንን ጥቆማ በበጎ እና…

Read Full News

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ሽግግርን ውጤታማ በማድረግ በኩል ለአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት የሆነ ተግባር አከናውናለች

ኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እያከናወነች ባለችው ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት መሆኗን የአህጉር አቀፍ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች እና ባለሙያዎች ገለጹ። በአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ የግብርና እና የገጠር ትራንስፎርሜሽን ዋና ፕሮግራም ባለሙያ ክሌመንት አድጆርሎሎ ለኢዜአ እንደገለጹት፣ የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ስርዓታቸውን ለማጠናከርና ፍላጎታቸውን በራስ አቅም ለማሟላት በትብብር ሊሰሩ ይገባል። በአህጉሪቱ እያደገ የመጣውን የህዝብ…

Read Full News

የሚያዝያ እና ግንቦት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት ከምስል ጋር!

የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ የኢንዱስትሪ እድገትን እና ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን መሰረት ያደረጉ የተለያዩ የአምራች ዘርፉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት መርተዋል፤ በዚህም የፋይናንስ አቅርቦትን ማሳደግ ላይ ያተኮረውን 4ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በይፋ የከፈቱ ሲሆን፣ የወጣቶችን የስራ እድል ለማስፋፋትም በአዲስ ኣበባ የሚገኘውን የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

Read Full News

ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል

በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር በኩል ተጨባጭ ተግባራት መከናወናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሀይሉ ገለጹ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መራጮች ድምፅ የሚሰጡበት ቀን ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫውም 47 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአጠቃላይ 10 ሺህ 934 ዕጩዎችን…

Read Full News

የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ

በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በወቅታዊ አካባቢያዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል ። ​በመድረኩ የቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የተገኙት ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊና የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ፤ በቴፒ ከተማና አካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ሕዝቡና የአካባቢው መንግስት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ምስጋና…

Read Full News

አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋትና የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የተዘጋጀ የብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ስትራቴጂና የትግበራ ማዕቀፍ ይፋ ተደርጓል። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ባለፉት ዓመታት አረንጓዴ፣ ጠንካራና ቀልጣፋ የትራንስፖርት ስርዓትን ለማጎልበት የተለያዩ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ የትራንስፖርት ዘርፉ ከኢኮኖሚ ጉዳይና የማህበራዊ ለውጥ…

Read Full News