ebtb
የታርጫ ግብርና ምርምር ማዕከል ህንጻ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀው ለአግልግሎት ክፍት ሆኗል። የክልሉ አርሶና አርብቶአደሮች ገበያ ተኮር የግብርና ምርቶችን በስፋት በማምረት የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ ማስቻል እንደሚገባ ዶ/ር ነጋሽ በመድረኩ ተናግረዋል። የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማላቅ በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ እንደሚገባ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ ማዕከሉ ለዚህ መሠረታዊ…
