PHOTO
በአማን የቀድሞ አየር ማረፊያ የሚከበረው የቢስት ባር በዓል አከባበር ከጥቂት ቆይታ በኃላ ይጀምራል።
ዛሬ የሚከበረዉ የቤንች ብሔር የአዲስ ዘመንና የምስጋር በዓል በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁሉም አማራጮች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ከሚገኙት ብሔረሰቦችን መካከል የሱሪ እና የዝልማሞ ሴቶች ባህላዊ አለባበስ
ምንጭ:-ምዕራብ ኦሞ ዞን ኮሙኒኬሽን
