በዕውቀት፣ በክህሎትና በስነ ምግባር የታነፀ የፖሊስ አመራሮችና አባላትን ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስ እና ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ ጋር በመቀናጀት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚወስዱ አመራሮች በቦንጋ ከተማ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ በሰላም ማስከበር ስልጠና ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስቤ ሻዌኖ የህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ዕውቀትና ስነ ምግባርን የተላበሰ ፖሊስ እና ዘመናዊ የፖሊስ ተቋምን…

Read More

በክልሉ ህጋዊ ሰውነት ኑሯቸው ከሚንቀሳቀሱ ሀገራዊም ሆነ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀናጅቶ እየተሰራ ያለውን ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤና የቀጣይ አቅጣጫ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለፁት በሀገራችን ያሉ የፓለቲካ ፓርቲዎች ለሀገር ሠላም፣ልማት ፣አብሮነት፣ የጋራ የሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ በጋራ በመስራት ይዘውት የተነሱበትን ዓላማ ለማሳካት መንቀሳቀስ ይገባል ብለዋል። በሀገር በቀል የፖለቲካ እሳቤዎችን…

Read More

ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ በዘርፉ መዋቅራዊ ሽግግርን ማምጣት የሚያስችሉ ሥራዎች መከናወናቸውን አንስተዋል። በተለይ የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴንና የሜካናይዜሽን እርሻን የማስፋት እንዲሁም በዝናብ ላይ ጥገኛ የነበረውን ግብርና በመቀየር ዓመቱን ሙሉ ወደ…

Read More

advd

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ6ኛው ዙር ስልጠና የሚወስድ 50 ሰልጣኝ ዲፕሎማቶች ስልጠና አስጀምሯል። በስልጠና ማስጀመሪያው የሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ እንዳሉት ፣ ዩንቨርስቲው በዲፕሎማሲ ዘርፍ በቂ ስልጠና መስጠት የሚያስችል አቅምና ልምድ አለው። ዩኒቨርስቲው ዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ከፍቶ ተማሪዎችን እያሰለጠነ ይገኛል ብለዋል። ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችም ዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታን መረዳት የሚያስችል እውቀት ይዘው…

Read More

በኢቢኤስ የተላለፈው የሀሰት መረጃ በሀገሪቱ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑ ተነገረ

ከሰሞኑ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ብርቱካን ተመስገን በተባለች ግለሰብ ዙሪያ የተሰራው የተቀነባበረ የሀሰት ዘገባ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑን መገንዘባቸውን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ከሰጡ የከተማው ነዋሪዎች መካከል ወጣት ሙራድ አብዲ የቀረበው የሀሰት ዘጋቢ ፊልም ህዝብን በሀሰት መረጃ ለማሳሳት እየተሰራ እንደሆነ የሚያሳይ መሆኑን ገልጿል። እንዲህ አይነት ድርጊት ሀገርን የሚጎዳ በመሆኑ የማያሳዝንና ተቀባይነት የሌለው…

Read More

በክልላችን በወኃ፣ በመስኖ ልማት እና በማዕድን ዘርፍ የተገኙ አመርቂ ውጤቶች የመጋቢት 24 ፍሬዎች ናቸዉ፦ ኢንጂነር በየነ በላቸው

የመጋቢታዊያን የለውጥ ትሩፋቶችን አስመልከቶ የክልሉ የውኃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በዉሃ፣በመስኖና በማዕድን ዘርፍ የተመዘገቡ ድሎችን የዕይታ ለውጥ እና ሽግግርን ጭምር ያመጡ መሆናቸዉን ገልጸዋል ። ኢንጂነር በየነ በመግለጫቸው ከለውጡ በፊት ዘርፉ እንደሀገር ብዙ ትኩረት ያልተሰጠበት መሆኑን በማስታወስ አሁን ዕምርታዊ ለውጥ መምጣቱን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የተሰጠው ትኩረት በርካታ የውጭ…

Read More

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች ተመዝግበዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች መመዝገባቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተደድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሰባት ዓመታት የለውጥ ጉዞና የተገኙ ትሩፋቶችን በሚመለከት በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግልጫ ሰጥተዋል። መጋቢት 24/2010 ዓ/ም የለውጡ መንግሥት ወደ መንበረ ስልጣን ሲመጣ፥ ሀገሪቱ ዘርፈብዙ ችግሮች ውስጥ እንደነበረች ያወሱት…

Read More

ተማሪዎች ስለ ግብር እና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በአሰባሰብ ሂደት የራሳቸዉን ሚና መወጣት ይገባቸዋል:-አቶ አልማዉ ዘዉዴ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የገቢዎች ቢሮ ከኢፌዲሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ክልላዊ የታክስና ጉምሩክ ክበብ ተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ፥ ተማሪዎች ስለ ግብርና ታክስ ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በታኪስ አሰባሰብ ሂደት…

Read More

ዘላቂ የህዝብ ጥቅም እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ ትኩረት ተደርጎ መስራት እንዳለበት ተገለጸ

የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን የድጋፍ እና ክትትል ሥራዎች የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥተዋል። የድጋፍ እና ክትትል በመንግሥት እና በፓርቲው የተሰሩ ሥራዎች ጥንካሬዎች እና ጉድለቶች በማረም ለለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተገልጸዋል። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የምክር ቤት አባል እና የክልሉ ሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደተናገሩት የድጋፍ እና ክትትል ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ዞን…

Read More

የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታች እና ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አለም አቀፋ የአካል ጉዳተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ተከብሯል። በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ32ኛ በክልሉን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ የርዕሰ መስተዳደሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ የሆኑት ክብር አቶ ደነቀ ማሞ አካል ጉዳተኝነት…

Read More