Getenesh Gebeyehu

የሚያዝያ እና ግንቦት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት ከምስል ጋር!

የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ የኢንዱስትሪ እድገትን እና ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን መሰረት ያደረጉ የተለያዩ የአምራች ዘርፉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት መርተዋል፤ በዚህም የፋይናንስ አቅርቦትን ማሳደግ ላይ ያተኮረውን 4ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በይፋ የከፈቱ ሲሆን፣ የወጣቶችን የስራ እድል ለማስፋፋትም በአዲስ ኣበባ የሚገኘውን የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

Read More

በምርጫ ክልል ደረጃ የድምፅ ማዳመር ሥራ እየተከናወነ ነው – ምርጫ ቦርድ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በወቅታዊ የምርጫው ሂደት ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፣ በየምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራ ተጠናቅቆ ውጤት መለጠፉን እና አሁን ላይ በምርጫ ክልል ደረጃ የማዳመር ሥራ በስፋት እየተከናወነ እንደሚገኝ አስታውቀዋል። ሰብሳቢዋ በመግለጫቸው እንዳብራሩት፣ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ዘግይተው የነበሩ የምርጫ ጣቢያዎችን የድምፅ ቆጠራ ሂደት ትናንት ማጠናቀቅ የተቻለ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች የተመዘገቡ…

Read More

ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል

በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር በኩል ተጨባጭ ተግባራት መከናወናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሀይሉ ገለጹ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መራጮች ድምፅ የሚሰጡበት ቀን ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫውም 47 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአጠቃላይ 10 ሺህ 934 ዕጩዎችን…

Read More

የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ

በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በወቅታዊ አካባቢያዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል ። ​በመድረኩ የቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች የተገኙት ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊና የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ፤ በቴፒ ከተማና አካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ሕዝቡና የአካባቢው መንግስት ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ምስጋና…

Read More

አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋትና የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የተዘጋጀ የብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ስትራቴጂና የትግበራ ማዕቀፍ ይፋ ተደርጓል። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ባለፉት ዓመታት አረንጓዴ፣ ጠንካራና ቀልጣፋ የትራንስፖርት ስርዓትን ለማጎልበት የተለያዩ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ የትራንስፖርት ዘርፉ ከኢኮኖሚ ጉዳይና የማህበራዊ ለውጥ…

Read More

የብሔራዊ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት የድርጊት መርሃ ግብር ግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።

​የሀገርን የወደፊት እጣ ፋንታና ዘላቂ መረጋጋት ለማረጋገጥ ወጣቶችን በሰላም፣ በአንድነትና በአዎንታዊ ተሳትፎ ዙሪያ ማደራጀት ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የብሔራዊ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት የድርጊት መርሃ ግብር ግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ​የመድረኩ ዋና ዓላማ ወጣቶች በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ በቂ እውቀት ኖሯቸው በሀገር ግንባታ ላይ…

Read More

የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥትና ፓርቲ ሥራ ኃላፊዎች በቴፒ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥትና የፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተመልክቷል። አመራሮቹ በከተማው እየተገነባ ያለውን የ“መሶብ” አንድ ማዕከል አገልግሎት እና የክልል ተቋማት የቢሮ ህንጻ ግንባታ ሂደት በቦታው ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል። የ“መሶብ” አንድ ማዕከል አገልግሎት ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ወደ…

Read More

በክልሉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለተረጋጋ ፖለቲካ፣ፍትሃዊ ልማትና መልካም አስተዳደር ሥራዎች ሰፊ አውድ ተፈጥሯል፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሸካ ዞን፤ ቴፒ ከተማ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት ብልፅግና ፓርቲውን የሚደግፍ እና የይምረጡን ምርጫ ቅስቀሳ ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት፤ ባለፉት የለውጥ ዓመታት አካታች የፖለቲካ ስርዓት በመዘርጋት ሀገር በቀል በሆነው የመደመር እሳቤ የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ ተግባራትን ወደ ውጤት በመቀየር ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል። በዚህም…

Read More

ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ ያረጋገጠ ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በህብረ-ብሔራዊቷ ቴፒ!

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሸካ ዞን፤ በህብረ-ብሔራዊቷ ከተማ ቴፒ ሕዝቡ ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍና ህዝባዊ እውቅና ያረጋገጠ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍና የይምረጡን ምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪዎች፣ ደጋፊዎችና አባላት በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በተለያዩ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍና ይምረጡን ምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው

7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት ብልፅግና ፓርቲውን የሚደግፍ እና ይምረጡን የምርጫ ቅስቀሳ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሸካ ዞን፤ በህብረ-ብሔራዊቷ ቴፒ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ በሁሉም ረገድ በቂ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ፓርቲው ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሻገር ያዘጋጃቸውን ፕሮግራሞችና ራዕዮች በሰፊው ለሕዝብ በማቅረብ…

Read More