የኢራን ጦርነት ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንታት ውስጥ ሊያበቃ ይችላል:- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ
በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰውና የዓለምን ኢኮኖሚ እያናጋ የሚገኘው ጦርነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊቆም እንደሚችል የሚጠቁሙ አዳዲስ ተስፋ ሰጪ መረጃዎች ተሰምተዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት በሰጡት መግለጫ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ልታቆም እንደምትችል ፍንጭ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም ጦርነቱን ለማቆም የግድ የሰላም ስምምነት መፈረም ላያስፈልግ እንደሚችል በመግለጽ ግጭቱ በቅርቡ…
