INTERNATIONAL NEWSጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ admin1233 years ago3 years ago01 mins Spread the love ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ትብብር፣ በቀጣናዊ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ ትሥሥር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል Post navigation Previous: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክርቤት አመራሮችና አባላት ችግኝ ተከላ አከናወኑ ።Next: ለሁለት ተከታታይ ቀናት በቴፒ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ ። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
የኢራን ጦርነት ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንታት ውስጥ ሊያበቃ ይችላል:- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
ከአየር ንብረት ርዳታ ወደ አየር ንብረት ኢንቨስትመንት ለውጥ ሊደረግ ይገባል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu10 months ago10 months ago 0
በአየር ንብረት ለውጥ አማካኝነት የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ለመቋቋም ወጣቶች በትብብር መስራት ይጠበቅባቸዋል Getenesh Gebeyehu10 months ago10 months ago 0