የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክርቤት አመራሮችና አባላት ችግኝ ተከላ አከናወኑ ።

Spread the love

የችግኝ ተከላውን በሸካ ዞን የኪ ወረዳ አዲስ ብርሃን ቀበሌ በእንድሪስ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተከናውኗል ።

በችግኝ ተከላው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈጉባኤዎች ፣የክልሉ ምክርቤት አፈጉባኤዎች እና የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት አባላትና የጉባኤው ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።

በችግኝ ተከላው ኢኮኖሚያዊ ጠቃሜታ ያላቸውን ችግኞች በመትከል ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሚሆንበት ሁኔታ እንዲፈጠር ትኩረት በመስጠት ተከናውኗል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *