የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 50ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ላይ ነው፡፡ ስትራቴጂው ለዜጎች አዳዲስ ዕድሎችን ለመፍጠር፣ የቴክኖሎጂ አቅምን ለማሳደግና መሰረተ ልማቶቹን ለማስፋፋት፣ መልካም አስተዳደር ለማስፈንና የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማፋጠን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን በተሻለ መንገድ ማሳካትን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ምክር ቤቱም በስትራቴጂው…

Read More

ሚዲያ ብሔራዊ ገዥ ትርክት ለመገንባት፣የማህበረሰቡ ትስስር ለማጠናከር እና ቱባ ባህሎችን በማስተዋወቅ ረገድ ሚናው የጎላ ነው- አቶ ፍቅሬ አማን

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ተመርቀዉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በምረቃው ንግግር ያደረጉት የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን ቦርድ የበላይ ጠባቂና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፤ ዛሬ የተመረቀው የቤንች ሸኮ ቴሌቪዥን በ2013 ዓ.ም ሀሳብ ተጸንሶ ብዙ ውጣውረዶችን ተሻግረው ዛሬ ለምረቃ በቅቷል ነው ያሉት። ዞኑ በተፈጥሮ ጸጋ የበለጸገ የመከባበርና የመቻቻል ባህል የጎለበተ አከባቢ…

Read More

የማርበርግ ቫይረስን በመከላከልና መቆጣጠር ረገድ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው – ኢብራሂም ተማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ፣ ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የማርበርግ ቫይረስ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ ለጤና ባለሙያዎች በቦንጋ እና ሚዛን ከተሞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። ቢሮው በመጀመሪያ ዙር ከክልሉ ሁሉም ዞኖች ለተወጣጡ 3መቶ 29 የጤና ጣቢያ ኃላፊዎች እና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በበሽታው መተላለፊያ፣ መከላከያ እና መቆጣጠር እንዲሁም በበሽታው ምንነት ዙሪያ የተዘጋጀውን ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።…

Read More

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች፡-

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንድን ነው? o የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ነው። o በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? ከአፍ፣ ከአፍንጫ ወይም ከቆዳ ሥር ደም መፍሰስ፤ ከፍተኛ ትኩሳት፣ ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፤ የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፤ ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፤ ደረት፣…

Read More

የገጠር ትራንስፎርሜሽንን ዕውን ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት አለባቸው፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ የምግብና ስርዓተ- ምግብ ደህንነት ማሻሻያ /BREFONS/ፕሮጀክት እና የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክቶች/DRIVE/ የ2018 በጀት ዓመት የስቲሪንግ ኮሚቴ ውይይት አካሂደዋል። በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ፕሮጀክቶቹ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን ዕውን ለማድረግ ዓይነተኛ…

Read More

ገዥ ትርክትን በማስረጽ የህዝቦችን አብሮነትና አንድነትን ወንድማማችነትና አህትማማችነት እንዲጎለብት ሰፊ ስራ እየተሰራ መሆኑን አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ማጠቃለያ ከብረ በዓል በሚዛን አማን ከተማ ተከበረ። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች መብት መከበር ዋስትና የሆነው የኢፌዲሪ ህገ መንግስት የፀደቀበት በህዳር 29 ላለፉት ዓመታት በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ መቆየቱም ተጠቁሟል። በዛሬው ዕለት ‎የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት 20ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት”…

Read More

ክልላዊ የገቢ አቅም ለማሳደግ ግብር ከፋዮች ኃላፊነታቸው በብቃት ሊወጡ ይገባል-ርዕሰ መስተዳድር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር በሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። በመረሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንደገለፁት፤ ሀገራችን በማደግና በመለወጥ ካደጉት ሀገራት ተርታ እንዲትሰለፍ በግል ዘርፍ የሚሳተፉ አካላት ሚናቸው የላቀ ነዉ። በክልሉ በግብርና ፣ በኢንዱስትሪ እና በሌሎች ዘርፎች…

Read More

3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት 2017 በጀት ዓመት የ3ኛዉ ዙር የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ባዘጋጀው በዚሁ መረሐ ግብር በ2017 በጀት ዓመት ግብር ዘመን በክልሉ ለታክስ/ግብር ህግ ተገዥ ለሆኑ ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት…

Read More

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ ማጠቃለያ መርሃ ግብር በሚዛን አመን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በክልሉ ሁሉም ዞኖች በተለያዩ ኩነቶች ሲከበር መቆየቱ ይታወቃል። በዛሬው ዕለት የማጠቃለያ ክብረ በዓል ከክልሉ የተውጣጡ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ጋር በሚዛን አማን ከተማ አደባባይ ላይ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል። የክብረ በዓሉ ተሳታፊዎችም ብሔር ብሔረሰቦችን በሚወክሉ አልባሳት፣ ባህላዊ ጭፈራዎችና ጨዋታዎች እንዲሁም በተለያዩ ሁነቶች ክብረ በዓሉን በማድመቅ ላይ ይገኛሉ። በካሳሁን…

Read More

የትምህርት ጥራት ችግርን ከመሰረቱ ለመፍታት ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በምዕራብ ኦሞ ዞን በሁሉም አከባቢዎች የትምህርት ጥራት ችግርን ከመሰረቱ በመፍታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና በትምህርት ዘርፍ የሚጠበቀውን ውጤት ለማስመዝገብ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዞኑ ያለውን የትምህርት ጥራትና ተደራሽ ችግር ለመቅረፍ መጠነ ሰፊ ስራዎች እየተከናወነ ሲሆን በጀሙ ከተማ አስተዳደር በLLRP ፕሮጀክትና በከተማው ማህበረሰብ ቀጥተኛ ተሳትፎ የተገነባ የጀሙ ሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት…

Read More