የክልሉ የድጋፍና ክትትል ቡድን በካፋ ዞን ወቅታዊ የመንግስት እና የፓርቲ ስራዎችን ስያካሂድ የነበረውን አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል።

ግምገማው በዋናነት በመደበኛ በፓርቲ ስራዎችና በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ የተቀመጡ ሀገራዊ 6ቱ የትኩረት አቅጣጫ ግቦችን ስኬታማ ለማድረግ በዞኑ እየተሰራ ያለው አፈጻጸም በጥንካሬና በጉድለት በመገምገም ተግባራቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ሰሌዳ ስኬታማ ለማድረግ ታሳብ ያደረገ ነው። ለግምገማ መድረኩ የተዘጋጀውን የዞኑን ወቅታዊ አፈጻጸም ሪፖርት የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ታከለ ታምሩ እያቀረቡ ይገኛል…

Read More

በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ የቀሩ ህጻናት የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ደስታ ገነሜ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ የቀሩ ህጻናትን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ “የተፋጠነ ትምህርት መርሐ ግብር” ስልጠና በቦንጋ እና በታርጫ ከተሞች እየሰጠ ይገኛል። በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች የትምህርት ዕድል ያላገኙ ህጻናትን ወደ ትምህርት ቤት ለማስገባትና የትምህርት ተሳትፎ ለማጎልበት እየተሰራ እንደሚገኝ ነው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትልና የመማር ማስተማር ዘርፍ ሀላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር)…

Read More

ህብረተሰቡ የመድኃኒት አጠቃቀም ሥርዓትን በማሻሻል መድኃኒት ከተላመዱ በሽታዎች ራሱን እንዲጠብቅ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

ዓለም አቀፍ የፀረ-ተዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት”አሁን እንተግብር፣ ዛሬን እንጠብቅ፣ የወደፊታችንን እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ እየተካኸደ ነው። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሒም ተማም ዓለም አቀፍ የፀረ-ተዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ የጤና ስጋት እየሆነ ስለመጣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄው በተቀናጀ መልኩ ወደ ህብረተሰቡ መድረስ…

Read More

ኡሲቃ የተፈጥሮ ፍል ውሃ

ኡሱቃ የተፈጥሮ ፍል ውሃ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ወረዳ ሺሚ ቀበሌ ኡሱቃ መንደር ይገኛል። ፍል ውሃው በአረንጓዴና ውብ በሆነው ደን የተከበበ ሲሆን ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በመምጣት በርካታ ሰዎች እንደሚጎበኙም ተጠቁሟል። የተፈጥሮ ፍል ውሃው በቁጥር 44 ምንጭ ያለውና ለተለያዩ በሽታዎች እንደ ፈውስ ያገለግላል። በየዓመቱ ከተለያዩ አከባቢዎች የሚመጡ ሰዎች ከማስጎብኘት ባለፈ የተፈጥሮ…

Read More

በክልሉ የትምህርት ጥራትን ከመሠረቱ ለማረጋገጥ በተሰጠው ትኩረት አበረታች ውጤት ተመዝግቧል – አቶ አልማው ዘውዴ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የግማሽ አመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የድጋፍና ክትትል ግብረ-መልስ መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በበጀት ዓመቱ ግማሽ ዓመት የትምህርት ጥራት በማሻሻል በሁሉም ደረጃ የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል መጠነ ሰፊ ተግባራት መከናወኑን ነው በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የቢሮው ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ በመክፈቻ ንግግራቸው የጠቆሙት።…

Read More

በክልሉ ያለውን ሰላምና ፀጥታ በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎችን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ

ርዕሰ መስተዳድሩ በምዕራብ ኦሞ ዞን ስላለው ወቅታዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና ጋር የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ በምዕራብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ ከአራት ወረዳዎች የተውጣጡ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች ተሳትፈዋል። በምዕራብ ኦሞ ዞን የአርብቶ አደር አካባቢዎች አልፎ አልፎ የሚከሰተውን የእርስ በርስ ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት በየደረጃው የሚገኙ አካላት በቅንጅት መስራት አለባቸው ብለዋል።…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡና የቱሪዝም ማዕከል እንዲሆን በልዩ ትኩረት ይሰራል ተባለ

የክልሉ ደን፤ አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ከFOLUR ፕሮጀክት ከክልሉ ቡና ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ጋር በመተባበር የቡና ምርታማነት ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አማካሪ እና የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ መላኩ፤ በክልሉ ቡና እና የቅመማቅመም ምርቶች የማኅበረሰቡን ኑሮ ከመቀየር ባሻገር ለኢኮኖሚ…

Read More

የተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች በቤንች ሸኮ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው አፈ-ጉባኤዎች የጋራ ፎረም መድረክ ላይ እየተሳፈ የሚገኘው የተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች በክልሉ በቤንች ሸኮ ዞን የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከትላንትና ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ምልከታ ማድረግ የጀመረው የክልልና ከተማ አስተዳደር የአፈጉባኤዎች ቡድን በዛሬ በቤንች ሸኮ ዞን እየተሰራ ያለውን የጠቅላይ ሚንስትሪ ዶክተር አብይ…

Read More

gbhtg

ሞዴል አርሶ አደር ደነቀ ሳኒሞ ነዋሪነታቸው በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ ኤላ ባቾ ቀበሌ ሲኾን ከረዥም ጊዜ ጀምሮ በንብ ማነብ የግብርና ዘርፍ ሥራ መሰማራታቸውን ይገልፃሉ። ምንም እንኳን ንብ ማነብ ከጀመሩ ረዥም ጊዜ ቢኾናቸውም የተሟላ የመንግሥት ድጋፍ በወቅቱ ስላልነበረ ተገቢውን ጥቅም እያገኙ እንዳልነበረ በማስታወስ አሁን ላይ መንግሥት እያደረገ በሚገኘው ድጋፍ ምርታማነቱ በዕጥፍ ጨምሮ ውጤታማ መኾናቸውን ተናግረዋል።…

Read More

በክልሉ በዘመናዊ መንገድ የቡና ምርታማነት በማሳደግ የማኅበረሰቡን ኑሮ ለመቀየር እና ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት መሥራትን ይጠይቃል-ኢንጂነር አስራት ገብረማርያም (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የደን፤ አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ FOLUR ፕሮጀክት ከክልሉ ቡና ሻይና ቅመማ፤ ቅመም ባለስልጣን ጋር በመተባበር የቡና ምርታማነት ለማሻሻል ያለመ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ደን፣ አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አስራት ገብረማሪያም (ዶ/ር) ክልሉ እምቅ በተፈጥሮ ሀብቶች የሚታወቅ በሀገር ደረጃ ግንባር ቀደም…

Read More