የጠራ አመለካከትና አስተሳሰብ ያለውን አመራር መገንባት የብልፅግና ፓርቲ ዋነኛ ግብ ነው፦አቶ በላይ ተሠማ
“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ለዞን ፣ ለወረዳና ከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራር የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በሸካ ዞን ማሻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክክር መድረኩን እየመሩ የሚገኙት የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ በላይ ተሠማ እንደተናገሩት የጠራ አመለካከትና አስተሳሰብ ያለውን አመራር መገንባት የብልፅግና ፓርቲ ዋነኛ ግብ ነው ብለዋል።…
