ሪፖርታዥ

ሪፖርታዥ ላለፉት 9 ወራት የአርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽሉ ውጤታማ የልማት ስራዎች መከናወናቸውን የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ በአርብቶ-አደር እና ከፊል አርብቶ አደር ማህበረሰብ አካባቢ ፈጣንና ፍትሐዊ ልማት ለማረጋገጥ  እንደ ሀገር የተነደፉ የፖሊሲ ማሻሻያዎችና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂዎችን ከክልላችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማስተሳሰር በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ቢሮው ገልጸዋል፡፡ በአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ዘንድ የሚነሳውን…

Read More

የመጋቢት 24 ትሩፋት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል

የመጋቢት 24 ትሩፋት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የህዝቦች የዘመናት በፍትሃዊነት የመልማትና የራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች በሰላማዊ እና በህገ-መንግስታዊ መንገድ በለውጡ መንግስት ምላሽ በማግኘታቸው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ህዳር 14/2014 ዓ.ም ተመስርቷል። በመደመር ዕሳቤ የሚመራው መንግስት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ግልጽ ራዕይና ስትራቴጂ ነድፎ ሲንቀሳቀስ የቆየ በመሆኑ ክልሉ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ውስጥ…

Read More

የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 97 ሚሊዮን ደርሷል

የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 97 ሚሊዮን ደርሷል የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁ ጥር 97 ሚሊዮን መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው በመንግሥት የ6 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የዲጂታል ዘርፉ በተለይም የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚነት…

Read More

የክልሉ መንግስት ለዘላቂ ልማት የልማት አጋር ድርጅቶች ድጋፍ እንዲበረታ ጠየቀunpersonelsinSW

የክልሉ መንግስት ለዘላቂ ልማት የልማት አጋር ድርጅቶች ድጋፍ እንዲበረታ ጠየቀ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የሕዝብን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻልና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የልማት አጋር ድርጅቶች ድጋፍ እንዲጠናከር ጠይቀዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ከተለያዩ የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጽ/ቤታቸው ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የዓለም ጤና…

Read More

ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሀገሪቱን  ምርት (GDP) እስከ 12 በመቶ እንዲያግዝ እየተሰራ ነው:- የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ

#ሪፖርታዥ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሀገሪቱን  ምርት (GDP) እስከ 12 በመቶ እንዲያግዝ እየተሰራ ነው:- የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዲጂታል ፖሊሲ አርቅቃ ሲትተገብር ቆይታለች፤ ከእነዚህም አንዱ ላለፉት 5 ዓመታት  ሲሰራበት  ቆይተው ታህሳስ 2018/2028  የተጠናቀቀው  ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ነው። በእነዚህ ማዕቀፎች ሲሰሩባቸው ከቆዩት ጉዳዮች ዲጅታል ግብይት፣ ዲጂታል ልማቶች፣ ቴክኖሎጂ መር የመንግስት አገልግሎቶችን በተደራጀ መንገድ ማስከድና መሠረተ ልማቶችን…

Read More

የኢትዮጵያውያንን አስተዋይና የጀግንነት ባህሪ በአርቆ አሳቢነት መንገድ አፅንቶ ማስቀጠል ይገባል- ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

የኢትዮጵያውያንን አስተዋይና የጀግንነት ባህሪ በአርቆ አሳቢነት መንገድ አፅንቶ ማስቀጠል ይገባል- ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የኢትዮጵያውያንን እውነትን ወዳድነት፣ ትዕግስት፣ አስተዋይና የጀግንነት ባህሪ በአርቆ አሳቢነት መንገድ አፅንቶ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። በታሪካዊቷ ጎንደር የፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊትና ሥርዓቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በአከባበር ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የመደመር ሀሳብ መንግሥትን፣ የግል ዘርፉን፣ ተፈጥሮን እና የትናንትን ወረት ለነጋችን ብሩኅነት በአንድ ያሰባስባል። ዛሬ ጠዋት በመረቅነው የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ይኽን በግልጽ ተመልክተናል። ሥራው ከአካባቢው በተገኙ የግንባታ ቁሳቁሶች እና በአካባቢ አቅም የተገነባ በመሆኑ ዘላቂነትን እና ባለቤትነትን ያንፀባርቃል። ኢትዮጵያ ሀገራችን በባሕል፣ በተፈጥሮ እና ታሪካዊ ጥሪቶች የታደለች በመሆኗ ዛሬ ያለንን ጉልበት እና…

Read More

ከማምረት የሚሻገር ዕድል ይዘው የመጡ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል

ሪፖርታዥ ከማምረት የሚሻገር ዕድል ይዘው የመጡ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ከሚያመላክቱ ጉዳዮች አንዱ የዜጎች አካላዊና አዕምሯዊ ጤንነት መረጋገጥ መቻሉ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በብዙ ታዳጊ ሀገራት ላይ የሚስተዋለው የመቀንጨር ችግር ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ዘንድ መንግስት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ እንዳለ ማወቅ ተችላሏል። ከእነዚህ የመፍትሔ አቅጣጫዎች አንዱ ዜጎች በፕሮቲን የበለጸጉ…

Read More

ፌስቡክ በመጠቀም የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ የእስራት እና የገንዘብ ውሳኔ መቀጣቱን በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡

ፌስቡክ በመጠቀም የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ የእስራት እና የገንዘብ ውሳኔ መቀጣቱን በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ ተከሳሽ አስራት ወልዴ (ዶ/ር) የእስራት ቅጣቱ ሊወሰንበት የቻለው ማኪራ ኮፊ፤ካፋ ቲየብ(kafa Tube እና Asrat Wolde በሚሉ ፌስቡክ አካውንት በመጠቀም የጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ጥፋተኝነቱ በማስረጃ በመረጋገጡ ነው፡፡ ተከሳሽ አስራት ወልዴ (ዶ/ር)…

Read More

የአየር ኃይል ምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

የአየር ኃይል ምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል አሉ። ዋና አዛዡ ከተቋሙ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት እንዳሉት÷ በዓሉ ከመጪው ጥር 15 እስከ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች…

Read More