ጉርስና ጥሪት በካሳቫ

ካሳቫ የሚመደበው ከቁልቋል (Euphorbiaceae) ቤተሰብ ሲሆን ከ200 በላይ የሆኑ ዝርያዎች አሉት፡፡ ሳይንሳዊ ስያሜው (Manihot esculenta) ይባላል፡፡ በፖርቹጋል ነጋዴዎች አማካይነት መጀመሪያ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በቤንን ባህረሰላጤና በኮንጎ ወንዝ አድርጎ ወደ ምዕራብ አፍሪካ እንደ ገባ ይታወቃል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በሪየኒየን፣ በማዳጋስካርና በዛንዚባር ወደቦች አድርጎ ወደ ምስራቅ አፍሪካ እንደ ገባ መዛግብት…

Read More

የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች መብት፣ደህንነት፣ተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጧል?

ሪፖርታጂ– አዘጋጅ ዕድገቱ በዛብህ ከጠቅላላው የአገራችን ህዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሸፍነው ሴቶች ህጻናትና ወጣት የኀብረተሰብ ክፍል ሲሆን ይህም አሃዝ አገራችን ኢትዮጵያ አምራች ሃይል ያላት አገር መሆኗን ያመላክታል፡፡ በመሆኑም ዘላቂ ልማትና ቀጣይነት ያለው ዲሞክራሲ ለማረጋገጥ የሴቶች ህጻናትና የወጣቶች ተሳትፎ ማሳደግና ተጠቃሚነታቸው ማረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ባለፉት አመታት ብሄራዊ የሴቶች ፖሊሲ ፤…

Read More

በክልሉ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ምን ምን ስራዎች እየተከናወኑ ነው” የአፈር አስዳማነት ችግር እንዴት ሊፈታ ይችላል?

በሀገራችን ኢትዮጵያ የግብርና ምርትና ምርታማነት በመጨመር የግብርና ክፍሌ ኢኮኖሚ ለማሳደግ ሰፊ ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የግብርናውን ዘርፍ ውጤታማነትና ምርታማነት በምርምር የተረጋገጡና የተደገፉ ለማድረግ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ዋነኛውና አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ክልላችን ሲደራጅ ያለውን አቅም ለይቶ በማወቅ በሁሉም ዘርፎች የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት ለማሟላት የግብርና ምርታማነት ለማሳደግ ግብ ጥሎ ወደ ስራ ተገብቷል። ከዚህም መነሻ በክልሉ ያለውን እምቅ…

Read More

በዝናብ ጥገኝነት ታሪክ ይሆን ይሁን? ተስፋ ሰጪ የመስኖ ልማት ስራዎች በክልላችን!

መስኖ ማለት የገፀ-ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውኃን በሰው ሰራሽ መንገድ በባህላዊ ወይም ዘመናዊ አሠራር በመጠቀም ወደ እርሻ መሬት በማድረስ ዝናብ ሳይጠበቅ ሰብልን ፣ የጓሮ አትክልትን ወይም ፍራፍሬ ተክሎችን የማልማት መንገድ ነው፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚዘረዝሩት ከሆነና በተግባርም እንደተረጋገጠው መስኖ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ በተለይ በረሃማ በሆኑ አካባቢዎችና የዝናብ እጥረት በሚኖርባቸው ወቅቶች የመስኖ ጠቀሜታ ከፍ ያለ ነው፡፡ የመስኖ…

Read More

በሀገሪቱ ችግር እየፈጠሩ የሚገኙ አካላት ላይ ህግ የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

መንግስት በሀገሪቱ ችግር እየፈጠሩ የሚገኙ አካላት ላይ ህግ ማስከበሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ እየተነዛ ያለው የተዛባ መረጃና ፕሮፓጋንዳ አፍራሽ ነገሮችን እያባባሰ መሆኑን ተናግረዋል። በአስተሳሰብ ረገድ ክላሽ ይዞ ዘራፍ የሚል የአርበኝነት…

Read More

የክልሉ ህዝብ የብዘሃ  ባህል ባለቤት መሆኑ አንዱ የቱሪዝም ፀጋ ነው።

ቱርዝም ለክልሉ ትልቅ የኢኮኖሚ አቅም በመሆኑ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቱሪዝም ፀጋዎች ዘርፈ ብዙ ናቸው። የክልሉ ህዝብ የብዘሃ  ባህል ባለቤት መሆኑ አንዱ የቱሪዝም ፀጋ ነው። ክልሉ የበርካታ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች መኖሪያ በመሆኑ ብዘሃ ባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ፣ ቅርስ፣ የአኗኗር  ዘዬ እና የመሳሰሉት ህብረ-ብሔራዊ ውበትን የሚያጎሉና የቱሪዝም ሀብት የሚሆኑ ዕሴቶችና ትውፊቶች መናኸሪያ…

Read More