ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ ያረጋገጠ ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በህብረ-ብሔራዊቷ ቴፒ!
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሸካ ዞን፤ በህብረ-ብሔራዊቷ ከተማ ቴፒ ሕዝቡ ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍና ህዝባዊ እውቅና ያረጋገጠ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍና የይምረጡን ምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪዎች፣ ደጋፊዎችና አባላት በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በተለያዩ…
