Uncategorized
128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል፡ – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት::
128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ እንደተናገሩት ፥ አምና 127ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እንዲያስተባብር ተደርጎ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት…
በክልሉ በሺሽንዳ እና በደካ ከተማ አስተዳደሮች ህዝባዊ ውይይት መካሄድ ተጀምሯል::
በሺሽንዳ እና በደካ ከተማ አስተዳደርሮች ከተለያዩ ማህበራዊ መሠረቶች ከተወጣጡ ማህበረሰብ ጋር ከተማ አቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው። ህዝባዊ ውይይቱ ምልዓተ ህዝቡ ስለአጠቃላይ ሀገራዊ ፖለቲካ ፣ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊ ና የሠላም ሁኔታ ላይ በበቂ ሁኔታ ከመንግስት ጋር በመወያየት ለመፍትሔው የጋራ ርብርብ ለማድረግ አስፈላጊ መሆኑም ተገልጿል። በውይይቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት…
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በክፍት መደቦች የሰው ሀይል በቅጥር ለማሟላት ባወጣው ማስታወቂያ በአካል ቀርባችሁ የተመዘገባችሁ ውስጥ ስማችሁ ከታች የተጠቀሳችሁ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው ዕለትና ሰዓት ተገኝታችሁ ፈተና እንዲትወስዱ ጥሪ እናስተላልፋለን
