‹‹ ተስፋን የሰነቀ ግብርና ››
እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ በግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ ተልዕኮን በመያዝ በግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ከ346 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር በመሸፈን 17.5 ሚሊዮን…
