የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው – አቶ አደም ፋራህ
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው አገር አቀፍ የንግድ ሳምንት አውደ ርዕይ በይፋ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩ ለሚቀጥሉት አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷ገዥና ሻጭን ማገናኘት፣ በዘርፉ ያለውን…
