በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ355 በላይ ሄክታር ቢኤች140 የበቆሎ ምርጥ ዘር እያለማ እንደሚገኝ የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ
እየለማ ያለው የምርጥ ዘር ብዜት ስራ እየተስተዋለ የሚገኘውን የምርጥ ዘር አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑም ተመላክቷል ። የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት የማኔጅመንት አካላት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየለማ የሚገኘውን የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜት ስራ ተዘዋውረው ተመልክተዋል ። በምልከታው ላይ የተገኙት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በላይ ሀሪሶ እንደተናገሩት ድርጅቱ የተለያዩ የምርጥ…
