“በጎነት ለጤንነት” በሚል መሪ ቃል የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ነፃ የህክምና አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በካፋ ዞን ገብረ ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ተካሂዷል።

የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕሮግራሙን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እና የካፋ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አክሊሉ አሰፋ በይፋ አስጀምሯል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንዳሉት” በጎነት ለጤንነት” በሚል መሪ ቃል ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የነፃ ምርመራና ህክምና…

Read More

ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫን በጋራ ለማክበር በተደረገው ንቅናቄ ተሰብስቧል፦ የካፋ ዞን አስተዳደር

የዘንድሮውን የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በጋራ ለማክበር እየተደረገ ባለዉ የገቢ አሰባሰብ በእስካሁኑ ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የካፋ ዞን አስተዳደር ገለጸ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ በቀደምት አባቶች ገለዜ አንስቶ በየዓመቱ እየተከበረ ለብዙ ዘመናት የቆየውን የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ለማክበር የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነዉ ብለዋል። በበዓሉ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የብሔሩ ተወላጆች…

Read More

በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ ተጀምሯል፦ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፤ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕቅድ አፈፃፀም ተገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን ገልጸዋል፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተገኙ ልምዶችን በመውሰድ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ሁሉም የዘርፉ ባለድርሻ አካላት የራሳቸውን ሚና በአግባቡ በመለየትና…

Read More

ስታርትአፖችን ማስተናገድ የሚያስችል ሥነ-ምሕዳር ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ስታርትአፖችን በአግባቡ ማስተናገድ የሚያስችል ሥነ-ምሕዳር ለመገንባት በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡: በኢትዮጵያ የስታርትአፕ ሥነ-ምህዳርን ምቹ ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለው ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ይዘት ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፣ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) እና የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የስታርትአፕ ረቂቅ አዋጅ ለማዘጋጀት የሚያስችሉ ግብዓቶች…

Read More

በፓርቲያችን አሻጋሪ እሳቤዎች በመመራት በክልሉ ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገበ ይገኛል። አቶ መንግስቱ መኩሪያ

በፓርቲያችን ብልጽግና አሻጋሪ እሳቤዎች በመመራት በክልሉ ተጨበጭ ውጤቶች እየተመዘገበ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መንግስቱ መኩሪያ ገለጹ። የቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መንግስቱ መኩሪያ በክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2016 ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። የክልሉ ህዝብ በሀገራዊ ለዉጥ እና በመንግስት የሪፎሪም ፕሮግራሞች ላይ…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የወጪ ንግድና ኢንቨስትመንትን የሚያበረታታና ተወዳዳሪነትን የሚያሳድግ ነው

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የወጪ ንግድና ኢንቨስትመንትን የሚያበረታታና ተወዳዳሪነትን የሚያሳድግ መሆኑን የሞሃን ኩባንያ ሊቀ-መንበር እና የህንድ ቢዝነስ ፎረም ሊቀመንበር ማዩር ኮታሪ ተናገሩ። በኢትዮጵያ በተለያዩ የማምረቻ ዘርፎች ላይ የተሰማራው የሞሃን ኩባንያ ሊቀ-መንበር እና የህንድ ቢዝነስ ፎረም ሊቀመንበር ማዩር ኮታሪ፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራውን በተመለከተ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በፖሊሲ ተግበራው በመንግስት የተወሰደው እርምጃ ብዙዎች ሲጠብቁት የነበረ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የ2016 ሴክቶሪያል ጉባኤ እያካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የ2016 ሴክቶሪያል ጉባኤ እያካሄደ ነው ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት የአፈፃፀም ሪፓርትና በቀጣይ አቅጣጫዎች እንዲሁም ለተለያዩ የፋይናንስ የህግ ማዕቀፎች ዝግጅት ግብዓት ማሰባሰብ ላይ ያተኮረ ሴክቶሪያል ጉባዔ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባዔው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ…

Read More

dvfd

በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ እየተጠናከረ እንደሚሔድ ገልጿል፡፡ የሚጠበቀው እርጥበት የመካከለኛ ጊዜ ሰብሎችን ለመዝራት ፣በተለያየ የእድገት…

Read More

የተራቆቱ አከባቢዎችን ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ባላቸው ችግኞች ለመሸፈን ትኩረት ይደረጋል፦ ዶክተር ኢንጂነር አስራት ገ/ማሪያም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ደን፣አከባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ አመራሮችና የሬድ ፕላስ ፕሮግራም አስተባባሪዎችና ሠራተኞች ችግኝ ተከሉ። ቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ቃሻ ቀበሌ በሬድ ፕላስ ፕሮግራም የተዘጋጁ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን በተዘጋጀው 2 ሺህ ጉድጓድ ላይ ተከለ ተከናውኗል ። በዚሁ ወቅት የክልሉ ደን፣አከባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ…

Read More

የአገልግሎት አሰጣጥን ሰው ተኮር የማድረግና መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥ የፓርቲው ዋና ተግባር ይሆናል። አቶ ጸጋዬ ማሞ።

በመንግስት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥን ሰው ተኮር የማድረግና መልካም አስተዳደርን የማረጋገጥ ጉዳይ የፓርቲው ዋና ተግባር ሆኖ የሚቀጥል መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጸጋዬ ማሞ ተናገሩ ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 የተግባር አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጀሙ ከተማ እየመከረ ነው። በፓርቲው የአፈጻጸም…

Read More