በማር ምርት ዉጤታማ መሆናቸዉ ሚሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዞች ተናገሩ።
በካፋ ዞን የንብ ልማት ከተደራጁ ኢንተርፕራይዞች መካከል አንዱ የሆነዉ ሜሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዝ በማር ምርት ዉጤታማ መሆናቸዉን ተናግሯል። የማር ምርትና ምርታማነትን ጥራት በጠበቀ መልኩ ለማሳደግ እየሰራን ነዉ በማለት ሚሊፌራ ካፋ ንብ ልማት ኢንተርፕራይዝ ሰብሳቢ አቶ ፋሲካ ኃ/ማርያም ተናግሯል። በአለማችን ከሚሰሩ ስራዎች ዉስጥ ከፍተኛ እዉቀት የሚጠይቅ ስራ መሆኑን የተናገሩት አቶ ፋሲካ በትንሽ ቦታ ብዙ ወጪ…
