በክልሉ የሚመረተው ቡና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪና ተመራጭ ሆኖ እንዲቆይ በኃላፊነት ሊሰራ ይገባል ተባለ
በ NABU ኢትዮጵያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ማስተባበሪያ ጸህፈት ቤት በቡና መረጃ መሰብሰቢያ መተግበሪያ ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ነው። ስልጠናውን በመልዕክታቸው ያስጀመሩት የክልሉ ግብርና ቢሮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ መላኩ፤ የሀገራችን ኢኮኖሚ መሠረት ከመሆኑም ባሻገር በግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ መሆኑን ጠቁመዋል። ክልሉ የቡና ምርታማነትና ጥራትን የሚያሳድጉ የተለያዩ ምርምሮችን በማድረግ በዓለም…
