Trendings

የቆላማ አካባቢዎችኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እና የበጀት ትውውቅ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ጉዳይ ቢሮ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እንዲሁም የበጀት ትውውቅ ከክልል፣ ዞን እና ወረዳ ባለድርሻ አካላት ጋር በመካሄድ ላይ ይገኛል። ​በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ባለው በዚህ መርሃ-ግብር ላይ የክልሉ አርብቶ…

Read Full News

ቀጣናዊ ንግድን በጋራ ተጠቃሚነት የማሳደግ ራዕይን የያዘው የባሕር በር ጥያቄ

ለኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ከቀይ ባሕር ጋር የነበራት የንግድ ትስስር አሁን ላይ በአዲስ መልክ የስትራቴጂ፣ የብሔራዊ ጥቅም እና የደኅንነት ጉዳይ ሆኗል። በፊዚክስ የኒውተን የመጀመሪያ የእንቅስቃሴ ሕግ እንደሚነግረን፣ አንድን ነገር ከቆመበት ለማንቀሳቀስ የመጀመሪያ ግፊት ያስፈልጋል። የሀገር እድገትም እንዲሁ በትናንት ቦታ ቆሞ የነገን ዓለም ማግኘት ስለማይቻል፣ አዲስ መዳረሻ ላይ ለመድረስ አዲስ እርምጃና እንቅስቃሴን ይጠይቃል። የኢትዮጵያ የባሕር በር ራዕይ…

Read Full News

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል። ‎በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመው እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ደግሞ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ አስተዋፅኦ የሚያደርግበት ይህ ተቋም፤ በባንክ ዘርፋችን ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት አለመመጣጠንን የሚቀርፍ…

Read Full News

‎የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የዳኝነት አገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል፦‎ክቡር አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሥር መዋቅሮችና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና የ2019 ዕቅድ የግምገማ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ‎ ‎የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቆጭቶ ገብረማርያም በመድረኩ ባደረጉት መክፈቻ ንግግር የዳኝነት አገልግሎት ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ማፅናትና ልማትን የማፋጣን ስራ ከፍተኛ ትኩረት…

Read Full News

የኮንታ ብሔረሰብ የእርቅ፣ የይቅርታና የተስፋ በዓል- “ህንግጫ”

የኮንታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ህንግጫ በዓል ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት በአመያ ከተማ ይከበራል። እንኳን ለኮንታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ህንግጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን “ህዮዋ ህዮዋ ባላ ህዮዋ” ክረምቱ አልፎ፣ ሰማዩ ጠርቶ፣ አዲስ ዓመት ሲበሰር፤ የኮንታ ብሔር ከትውልድ ወደ ትውልድ ያስተላለፈውን ጥንታዊ የዘመን መለወጫ በዓል “ህንግጫ” በዓልን በደማቅ ባህላዊ ድምቀት ያከብራል። ኮንታ በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ባህላዊ፣…

Read Full News

sdgvdf

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር፦የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ስምንተኛ ዓመቱን በያዘበት በዚህ ዓመት፤ የኮፕ32 (COP32) ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ዓመታዊውንና የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን መርተዋል። ዘመቻው በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ውስጥ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ታላቅ ግብን…

Read Full News

በክልሉ የሚመረተው ቡና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪና ተመራጭ ሆኖ እንዲቆይ በኃላፊነት ሊሰራ ይገባል ተባለ

በ NABU ኢትዮጵያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ማስተባበሪያ ጸህፈት ቤት በቡና መረጃ መሰብሰቢያ መተግበሪያ ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ነው። ስልጠናውን በመልዕክታቸው ያስጀመሩት የክልሉ ግብርና ቢሮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ መላኩ፤ የሀገራችን ኢኮኖሚ መሠረት ከመሆኑም ባሻገር በግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ መሆኑን ጠቁመዋል። ክልሉ የቡና ምርታማነትና ጥራትን የሚያሳድጉ የተለያዩ ምርምሮችን በማድረግ በዓለም…

Read Full News

ከዓባይ ማማ እስከ ቀይ ባህር ዳርቻ የኢትዮጵያ የስኬት አሻራ እና የባህር በር ጥያቄ የህልውና ተስፋ

የኢትዮጵያ የታሪክ ጉዞ፣ የፖለቲካ ምህዳር እና የሕዝቦቿ እጣ ፈንታ ከዓባይ ወንዝ እና ከቀይ ባህር ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ሲሆን፣ የዓባይ እናት የሆነችው ኢትዮጵያ የቀይ ባህርን ታሪክ ከህልውናዋ ነጥላ ማየት አትችልም። ታሪካዊ አደናቃፊዎች እነዚህን የታሪኳ ማጠንጠኛ የሆኑ የውኃ ሀብቶች እንዳትጠቀም እጆቿንና አእምሮዋን በማሰር በርካታ ደባዎችን ሲፈጽሙ ቢቆዩም፣ ዛሬ ላይ ሀገራችን ታሪካዊ የቁጭት ማኅደሯን በመቀልበስ የልማትና የስኬት አዲስ…

Read Full News

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያዎች ለአምራች ኢንዱስትሪው መነቃቃት

ኢትዮጵያ ከነዳጅ ተሽከርካሪዎች ይልቅ ለኤሌክትሪክ መኪኖች ቅድሚያ በመስጠት የወሰደችው ታሪካዊ የፖሊሲ ዕርምጃ፣ የትራንስፖርት ሥርዓቱን ከማዘመን ባለፈ የአምራች ኢንዱስትሪውን ገጽታ በአዲስ መልክ እየቀየረው ይገኛል። ከ90 በመቶ በላይ በውኃ ኃይል ከሚመነጨው ንጹሕ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ጋር የተሣሠረው ይህ አረንጓዴ የትራንስፖርት ሥርዓት የሀገር ውስጥ መገጣጠሚያ ፋብሪካዎች እንዲስፋፉ ምቹ መደላድል ፈጥሯል። በዚህም ዘርፍ ተሰማርተው የሚገኙት እንደ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ፣ ማራቶን…

Read Full News

ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት

የመደመር መንግሥት ገጠሪቱን የኢትዮጵያ ክፍል የምግብ ዋስትና የተረጋገጠባት፣ የዘመናዊነት፣ የሀብት ፈጠራ እና የምቹ መኖሪያ ማዕከል የማድረግ ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ ሰንቆ ሰፊ የልማት እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ይህ ጥረት ባህላዊውን የግብርና አሠራር ወደ ዘመናዊና ምርታማ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ከማሸጋገር ባለፈ፣ የገጠሩን ማኅበረሰብ የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት ለማሻሻል ያለመ ነው። አርሶ አደሮች መሬታቸውን በኩታ ገጠም በማስተባበር የትራክተር፣ የኮምባይነር እና…

Read Full News