የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ፖሊስ የማርሽ ባንድ ምልምል ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ጀመሩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ፖሊስ የማርሽ ባንድ ምልምል ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ጀመሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያቋቁመውን የፖሊስ ማርሽ ባንድ አባላትን ለማደራጀት ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ስልጠና ገብተዋል። ሰልጣኞቹ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አቦስቶ ካምፓስ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ ስልጠናቸውንም በላቀ የፖሊሳዊ ሥነ-ምግባር እንዲከታተሉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። በአቀባበል ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ…

Read More

የትግራይ ክልል ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄዱ

የትግራይ ክልል ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄዱ የትግራይ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተሰሩ ስራዎች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። የልምድ ልዉዉጡ ዓላማ በምርምር ማዕከል የተከናወኑ ችግር ፈቺ የምርምር ስራዎችን በመጎብኘት ለቀጣይ ስራዎች የጋራ የስራ ትብብርን ለማጠንከር ያለመ ነው። በጉብኝቱ መርሃ ግብር ላይ…

Read More

የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ።

የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ መረሃ ግብር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በቦንጋ ከተማ በሚገኘው ዳሩሰላም መስጅድ እየተካሄደ ባለው የምስረታ ጉባኤ የክልሉን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ተወካዮች ምርጫ እየተከናወነ ያለ ሲሆን በዚህም ኡለማዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶች፣ ሴቶችና ከሙያ ማህበራት…

Read More

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በሀገር የኢኮኖሚ እድገቱ ውስጥ ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በሀገር የኢኮኖሚ እድገቱ ውስጥ ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ውስጥ ገንቢ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት በሰው ኃይል፣ በቴክኖሎጂና በአሰራር ዓለም በምትጓዝበት ፍጥነት ራሱን እያበቃ መምጣቱ ይታወቃል። በዚህም በአሁኑ ወቅት ባሉት ከ340…

Read More

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ምክንያቶች ቢሰደዱም የሀገራቸው ጉዳይ ያገባቸዋል – ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር)

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ምክንያቶች ቢሰደዱም የሀገራቸው ጉዳይ ያገባቸዋል – ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ ዋተር ጌት ሆቴል ተጀምሯል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) “እናንተ የምትኖሩባት አሜሪካ በእድሜ ከኢትዮጵያ ያነሰች ብትሆንም በዴሞክራሲ ቁንጮ ላይ ደርሳለች”…

Read More

ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን እምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ አቅርቦት ለማስተሳሰር እየሰራች ነው

ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን እምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ አቅርቦት ለማስተሳሰር እየሰራች ነው ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን እምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ አቅርቦት ለማስተሳሰር እየሰራች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ባለፈ ሌሎች አገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል በማስተሳሰር የአፍሪካ የሃይል ቋት ለመሆን ያስቀመጠችውን ግብ ለማሳካት ያላትን የተፈጥሮ ሃብት…

Read More

አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የግብርና ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነዉ

አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የግብርና ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነዉ፦አቶ ማስረሻ በላቸዉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገር ዓቀፍ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊስ የማስተዋወቅ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ እንደገለጹት፤ የለውጡ መንግስት በግብርና ዘርፍ የተለያዩ…

Read More

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ መንግስት ለ2017/18 ምርት ዘመን ብቻ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል፡፡ የማዳበሪያ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ የዘንድሮዉን እንደ አብነት ካነሳን ከአምናዉ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የ4 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አለዉ፡፡ እንደ ሀገር ለማዳበሪያ ግዥ ከምናወጣዉ ወጪ በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት የምንከፍለዉ ዋጋ የዉጭ ምንዛሬ አቅማችንን ለዘመናት እያሟጠጠ በሀገር…

Read More

የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል/ማሽቃሬ ባሮ/በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ

የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል/ማሽቃሬ ባሮ/በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ በዓሉን በደመቀና በተሳካ ሁኔታ ለማክበር የብሔረሰቡ ተወላጆች፣ ወዳጆች፣የዞኑ ህዝብና ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ሲል የሸካ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ጥሪ አቅርቧል። የዞኑ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጀመረ ተሰማ በሰጡት መግለጫ የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል/ማሽቃሬ ባሮ/በደማቅ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት…

Read More

ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው፡- የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ

ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው፡- የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በኢትዮጵያ ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው ሲሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በቀጣይ ለመገንባት ስምምነት የተፈረመበትን የማዳበሪያ ማምረቻ ፕሮጀክት አስመልክቶ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፕሮጀክቱ ማዳበሪያን በአገር ውስጥ አምርቶ በሚፈለገው ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የአርሶ አደሩን ምርት ለማሳደግ የሚያስችል ነው…

Read More