አመራሩ ለፓርቲው ተልዕኮ መሳካት በላቀ ቁርጠኝነት ራሱን ማዘጋጀት አለበት። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አመራሩ ለፓርቲው ተልዕኮ መሳካት በላቀ ቁርጠኝነት ራሱን ማዘጋጀት አለበት። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 በጀት ዓመት የተግባር አፈጻጸምን መነሻ ያደረገ ክልላዊ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክ ተካሄዷል። የአመራር ግምገማና ምዘናው በፓርቲው መርህ፣ ፓርቲው በረዥምና መካከለኛ ዘመን ማኒፌስቶ መሠረት ለህዝብ የተገባው ቃል አፈጻጸም እንዲሁም የተቋማት ተልዕኮ እና ውጤት መነሻ ያደረገ መኾኑ ተጠቁሟል።…
