የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማጠቃለያ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው
የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማጠቃለያ የአመራር ግምገማና ምዘና መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው የክልሉ ርዕሰ መስተደድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት የምዘና ስርዓቱ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ራዕይን እውን ለማድረግ የአመለካከት ጥራት፣የአመራር ሰጭነት ብቃት፣የታነፀ ስነ ምግባር የተላበሰ፣ በእውቀት እና በአፈፃፀም የበቁ እና የላቁ አመራርን ለመፍጠር ምቹ መደላድል እንደሚፈጥር አንስተዋል። ምዘናው እርስ በርስ መገነባባትና ውጤትን…
