በክልላችን የደን ሀብት ጠብቆ ያቆየው ማህበረሰብ በተራው ከመጠበቅ ወደ መጠቀም እንዲሸጋገር እየተሰራ ነው
ሪፖርታዥ በክልላችን የደን ሀብት ጠብቆ ያቆየው ማህበረሰብ በተራው ከመጠበቅ ወደ መጠቀም እንዲሸጋገር እየተሰራ ነው:- የክልሉ ደን፣አከባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት በተለይ በደን ሀብት ከሚታወቁ ሀገራት ተርታ ትመደባለች። የማህበረሰቡ አኗኗር ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶና ተንከባክቦ የመኖር ባህሉ ዛሬ ለሚናየው ከባቢ አየር ከፍተኛውን ድርሻ ተወጥተዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። የክልላችን አብዛኛው አካባቢ የሚታወቀው በጥቅጥቅ…
