በክልሉ 600 ሺህ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው።

በክልሉ 600 ሺህ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 600 ሺህ ወጣቶች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ ለፋና እንዳሉት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራው በተለያዩ ዘርፎች ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ አሁን ላይም 600 ሺህ ወጣቶች በበጎ…

Read More

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተመደቡባቸው የአጠቃላይ የተግባር እና የምርምር መስኮች ገብተዋል፡፡ በተለያየ ደረጃ ቢሆንም ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

Read More

ከ56 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል – ክልሉ

ከ56 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል – ክልሉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በዘንድሮው ዓመት ከ56 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በዚሁ ዘርፍ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እየሆኑ እንደሚገኙ ገልፀዋል። በክልሉ የቅመማ ቅመም ሰብሎች በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች አንዱ የሸካ ዞን ነው። በዞኑ የኪ…

Read More

የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ከመንግስት አመራር ተሰጥቷል

የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ከመንግስት አመራር ተሰጥቷል የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ከመንግስት አመራር መሰጠቱን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ። ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ የሚደረግ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርገዋል። የደመወዝ ማሻሻያው ቋሚ…

Read More

የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል

የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል አለ፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንዳሉት፤ መንግስት የኑሮ ውድነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የመንግስት ሰራተኞችን የኢኮኖሚ ሁኔታ በማጤን የሠጠው ምላሽ ይደነቃል። መንግስት ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ ያቀደው የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ…

Read More

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ትግበራ ባመጣችው ለውጥ ፓኪስታን በዓለም መድረክ ስትራቴጂያዊ አጋሯ አድርጋ ትሰራለች፡- የሀገሪቱ ሴኔት መሪ ዩሱፍ ራዛ ጌላኒ

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ትግበራ ባመጣችው ለውጥ ፓኪስታን በዓለም መድረክ ስትራቴጂያዊ አጋሯ አድርጋ ትሰራለች፡- የሀገሪቱ ሴኔት መሪ ዩሱፍ ራዛ ጌላኒ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ትግበራ ባመጣችው ለውጥ ፓኪስታን በዓለም መድረክ ስትራቴጂያዊ አጋሯ አድርጋ እንደምትሠራ የሀገሪቱ ሴኔት መሪ እና የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዩሱፍ ራዛ ጌላኒ ገለጹ። በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባሰናዳው መድረክ የፓኪስታን ሴኔት መሪ ዩሱፍ ራዛ ጌላኒ እንደገለጹት፤…

Read More

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ ።

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ ። በምክር ቤቱ የ2017 ዓመተ-ምህረት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጀማል አባመጫ የምርጫውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ምርጫው በ502 የምርጫ ጣቢያዎች ከነሃሴ 9 እስከ 11 ቀን 2017 ዓመተ-ምህረት ሲካሄድ ቆይቶ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል፡፡ ኡለማዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶችን፣ ሴቶችና የሙያ…

Read More

በማንኛውም የንግድ እቃ እና አገልግሎት ግብይት ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ይታቀቡ

በማንኛውም የንግድ እቃ እና አገልግሎት ግብይት ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ይታቀቡ_ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከመስከረም ወር ጀምሮ ተግባራዊ ከሚደረገው የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ ከደመወዝ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በማንኛውም የንግድ እቃ እና አገልግሎት ግብይት ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ…

Read More

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡…

Read More

መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዟል – የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ

መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዟል – የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ መንግስት የቋሚ ደመወዝ ተከፋይ ዜጎችን የኑሮ ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለፁ። ለመንግስት ሰራተኞች ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የደመወዝ ማሻሻያ መደረጉም ተመላክቷል። የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን ወደ ሙሉ ትግበራ ማስገባቱን ተከትሎ…

Read More