ክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል። በዚሁ የጋራ ውይይት ላይ የተገኙትየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ በወቅቱ እንደገለፁት ምክር ቤቱ ህገ መንግስት በሰጠው ስልጣን መሠረት መመሪያዎችን እንዲሁም ህግን በተከተለ አግባብ የተለያዩ…
