የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነው ደም ልገሳ ተግባር በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እየተከናወነ ነዉ።

የዜጎችን ህይወት ለመታደግ ደም በመለገስ ሁሉም መሳተፍ እንደሚገባውም ተጠይቋል። የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ግምገም በማድረግ ላይ የሚገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ደም በመለገስ ተሳትፈዋል ። የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ተመስገን ከበደ የሰው ልጅ ህይወት እየሰጠ በደም እጥረት ህይወቱን እንዳያጣ ደም በመለገስ ህይወቱን ማትረፍ ይኖርብናል ብለዋል። ደም መለገስ ህይወትን የመታደግ…

Read More

በበጀት ዓመቱ በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ካለፈው በጀት ዓመት አፈጻጸም አኳያ የተሻሉ ናቸዉ። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢንጂነር)

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት የማጠቃለያ የተግባር አፈጻጸም ግምገማ መድረክ የበጀት ዓመቱን የተግባር አፈጻጸም በጥልቀት ገምግሞ በቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል። በማህበራዊ ዘርፍ በተለይም በጤናው ዘርፍ በክልሉ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በጤና ቢሮ የተጀማመሩ የንቅናቄ ተግባራት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያሳሰቡት የክልሉ…

Read More

ሆስፒታሉ ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የሲቲስካን ማሽን አስገባ።

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ከ 85 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትን የሲቲስካን ማሽን አስገብቷል። የሲቲስካን ማሽኑ ወደ ሆስፒታሉ መምጣት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ይቀርፋል። ሆስፒታሉ ከ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ተገልጋዮች አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን የማሽኑ መገዛት ካለው የተገልጋይ ቁጥር አንጻር አስፈላጊ ነው ተብሏል። የዩኒቨርሲቲው ማስተማሪያ ሆስፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር እርቅይሁን ጳውሎስ…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ በምዕራብ ኢትዮጵያ አዋሳኝ ክልሎች የሚሳተፉበት የ3ኛ ዙር ለሚዲያ ባለሙያዎችና ለሕዝብ ግንኙነት አመራሮች የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና በጅማ ከተማ ተጀምሯል፡፡

በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት ስራዎቻችንን በተሳለጠና በተግባባ መልኩ ለማከናወን የአስተሰሰብና የተግባር አንድነትን በመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ የአሰባሳቢና ገዢ ትርክትን በሕዝብ ዘንድ በማስረጽ አብሮነት ለማጽናት የሚዲያ ባለሙያዎች አብነታዊ ሚናቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የጅማ ከተማ…

Read More

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ በሕግና ሥርዓት የሚመራ ምጣኔ ኃብታዊ እንቅስቃሴን ለማሣለጥ ያለመ ነው -ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ጤናማና ፍትኃዊ እንዲሁም በሕግና ሥርዓት የሚመራ ምጣኔ ኃብታዊ እንቅስቃሴን ለማሣለጥ የተዘጋጀ መሆኑን የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ዛሬ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም፤ ምንጬ ያልታወቀ ኃብት ማስመለስ፣ ማገድና መያዝን በተመለከተ ከዚህ ቀደም ሥራ ላይ የዋሉት የሕግ ማዕቀፎች ወጥነት የሌላቸው መሆኑን አንስተዋል፡፡ ከዚህ…

Read More

“ትውልዱ ላይ ሰላምን በመዝራት ረገድ እናቶች የማይተካ ሚና አላቸው” – የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ትውልዱ ላይ ሰላምን በመዝራት ረገድ እናቶች የማይተካ ሚና እንዳላቸው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ እናቶች ሰላም ወዳድ ማኀበረሰብ የመፍጠር አቅማቸውን በመጠቀም፤ በንግግር የሚያምን ትውልድ ለመፍጠር ይበልጥ እንዲሰሩም ጠይቋል፡፡ “በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት የእናቶች ሚና” በሚል ርዕስ የኮሚሽኑ የስርዓተ ጾታ እና አካታችነት አስተባባሪ አበባየሁ ደሳለኝ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ “እናቶች በውይይት ያምናሉ” ያሉት አስተባባሪዋ፤ በምክክር ሒደቱ…

Read More

በበጀት ዓመቱ በመሠረተ ልማትና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የተሻለ የተግባር አፈጻጸም ተመዝግቧል። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢንጂነር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአስፈጻሚ አካላት የ2016 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ተግባር አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የዛሬው ውሎ በመሠረተ ልማት እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ ተቋማት ዝርዝር የተግባር አፈጻጸም ቀርቦ ተገምግሟል። በኢኮኖሚና መሠረተ ልማት ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ይህም አስፈጻሚ ተቋማቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ የማስፈጸም አቅም…

Read More

ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገውን የመግባቢያ ስምምነት አስመልክቶ በዲጂታል ሚዲያው እየተሰራጩ ካሉ ሀሰተኛ መረጃዎች ህብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አሳሰበ

ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገውን የመግባቢያ ስምምነት አስመልክቶ በዲጂታል ሚዲያው ላይ እየተሰራጩ ያሉ ሀሰተኛ መረጃዎችን ህብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የኢፌዲሪ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አሳስቧል፡፡ አካባቢያዊ፣ ክልላዊ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ይፋዊ ግንኙነቶች በጽህፈት ቤቱ ይፋዊ የዲጂታል አማራጮች ብቻ እንደሚሰራጩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የፅህፈት ቤቱን ሎጎ አላግባብ በመጠቀም የውሸት መረጃዎችን ከሚያሰራጩ አካላት ማህበረሰቡ እራሱን እንዲጠብቅም አሳስቧል፡፡

Read More

በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ስኬት በማስቀጠል ከተረጂነት መላቀቅ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ስኬት በማስቀጠል ከተረጂነት መላቀቅ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፤ ኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ዘርፈ-ብዙ ጸጋዎች ያሏት ሀገር መሆኗን ተናግረዋል፡፡ እነዚህን ጸጋዎች በሚፈለገው ደረጃ ወደ ልማት መቀየር አለመቻላችን ደግሞ ከተረጅነት እንዳንወጣ አድርጎን ቆይቷል ነው ያሉት፡፡ አሁን ላይም ያሉንን ጸጋዎች በማልማት ከተረጂነት ወደ…

Read More