የክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱ የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 11 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ገመገሙ፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት ያለፉትን 11 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም መድረክ በቦንጋ ከተማ በጋራ ገምግመዋል፡፡ በመድረኩ በክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት በዋና ዋና ዘርፎች የተከናወኑ ስራዎች ከቀደሙት ጊዜያት በተሻለ መልኩ የተፈፀመ መሆኑ ተገምግሟል፡፡ በእርሻ ዘርፍ ባለፉት 11 ወራት በዓመታዊና በቋሚ ሰብሎች ከምርት አኳያ የተለያዩ እድገቶችን ማስመዝገብ ተችሏል፡፡ የግምገማ መድረኩን የመሩት የክልሉ ምክትል…
