ምክር ቤቱ የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ ዘርፉን በማዘመን ዓለም አቀፍ ትስስርና ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ ያለመ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጂጌ ገልጸዋል። የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅ ዘርፉን በማዘመን ዓለም አቀፍ ትስስርና ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ ያለመ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ አበረታች ደረጃ ላይ ነው። አቶ ፀጋዬ ማሞ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በምልከታው ወቅት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ገጽ /ቤት ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ እንደገለፁት በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ጅምር ስራ አበረታች ደረጃ ላይ በመሆኑን ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል።…

Read More

የህዝቦች የወል ታሪክ ለጠንካራ የሀገር መንግስት ግንባታ ያለውን ሚና በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ

የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማኅበር ጋር በመተባበር “ታሪክ ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት ግንባታ” በሚል መርህ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም፤ የሀገር ግንባታ ሥራ ከታሪክ አስተምህሮ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ትውልዱ የትናንቱን ታሪክ ተረድቶ ከዛሬው ጋር እያቆራኘ እንዲሄድና እሴቱን እንዲጠብቅ የታሪክ ባለሙያዎች ትልቅ ኃላፊነት እንዳለባቸውም ተናግረዋል። በተለይ የህዝቦች የወል ታሪክ ለጠንካራ የሀገር…

Read More

የክልሉን ህዝብ የልማት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው ።ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ።

የክልሉን ህዝብ የልማት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው ሲሉ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናግረዋል ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ የተገነባ አነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ተደርጓል ። በዚሁ የምረቃ ፕሮግራም መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በክልሉ 29 ሺህ ሄክታር ማልማት…

Read More

ምክር ቤቱ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና የልማት ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል። ምክር ቤቱ በረቂቅ አዋጁ ላይ ሰፊ ውይይት ያካሄደ ሲሆን በአብላጫ ድምጽ አድቋል። የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ግብር ከፋዮች የ2016 ግብራቸውን በቴሌ ብር አማካኝነት እንዲከፍሉ አስፈላጊው ቅድመ ሁኔታ ተመቻችቷል- የክልሉ ገቢዎች ቢሮ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የገቢዎች ቢሮ የደንበኞች አገልግሎት የታክስ አወሳሰንና አሰባሰብ ዘርፍ ኃላፊና የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቢሮው የክልሉን ገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለማዘመን በተለይ በኢ-ታክስ /በኤሌክትሮኒክስ የታክስ ስርዓት/ በመዘርጋት ታክስን ለመሰብሰብ እንዲቻል ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር በመተባበር የክልሉ ግብር ከፋዮች በቴሌ ብር አመታዊ ግብራቸውን እንዲከፍሉ ሲሰራ የነበረው ስራ መሳካቱን ገልፀዋል፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የክልሉ የታክስ…

Read More

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው በጀት ዓመት የ8 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት እንዲያስመዘግብ ግብ ተይዟል – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

በ2017 በጀት ዓመት ሀገራዊ ጥቅል ኢኮኖሚው የ8 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት እንዲያስመዘግብ መታቀዱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ። መንግስት የ2016 በጀት ዓመት የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸምና የ2017 ዕቅድን መገምገሙ ይታወቃል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ለኢዜአ አንደገለፁት በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገቡ ውጤቶች በዓመቱ የ7 ነጥብ 9 በመቶ…

Read More

መንግሥት ለመመካከር እና ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ገልጿል- አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

በአማራ ክልል ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያየዘ መንግሥት ለመመካከር፣ ለመወያየት እና ለንግግር ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ ቆይቷል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ”ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና…

Read More

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዝን ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የቤንች ሸኮ የማህበረሰብ ቴሌቪዥንን ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ዞናዊ አብይና ንዑሳን ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በመድረኩ እንደተናገሩት ሚዲያ የዲሞክራሲ ስርዓት ለማጠናከር ፣ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ፣ የገጽታ ግንባታ ለመስራትና የህዝቡን የስራ ባህል ለማሳደግ አይነተኛ መሳሪያ ነው ብለዋል። ሚዲያ ሀገራዊ ፣ ክልላዊና ዞናዊ የህዝቡን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና…

Read More

ሁለተኛ ክልላዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ተጀመረ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች መምህራን ማህበር አዘጋጅነት ሁለተኛው ክልላዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ መምህራን ማህበር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር በማድረግ እስከ ትምህርት ቤቶች ላይ በማውረድ ተግባራዊ እንዲደረግ እየተደረገ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አካሉ ዓለማየሁ ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ የሆነውን የትምህርት ጥራት ችግር ለመቅረፍ ማህበሩ…

Read More