የክልሉ ህዝብ የብዘሃ ባህል ባለቤት መሆኑ አንዱ የቱሪዝም ፀጋ ነው።
ቱርዝም ለክልሉ ትልቅ የኢኮኖሚ አቅም በመሆኑ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቱሪዝም ፀጋዎች ዘርፈ ብዙ ናቸው። የክልሉ ህዝብ የብዘሃ ባህል ባለቤት መሆኑ አንዱ የቱሪዝም ፀጋ ነው። ክልሉ የበርካታ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች መኖሪያ በመሆኑ ብዘሃ ባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ፣ ቅርስ፣ የአኗኗር ዘዬ እና የመሳሰሉት ህብረ-ብሔራዊ ውበትን የሚያጎሉና የቱሪዝም ሀብት የሚሆኑ ዕሴቶችና ትውፊቶች መናኸሪያ…
