የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

Spread the love

የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ዛሬ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓመተ-ምህረት የተማሪዎች ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል።

በመሆኑም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቻቸው በመሄድ እንዲመዘገቡ ቢሮው አሳስቧል።

የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራን፣ ርዕሰ-መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም በየደረጃው የሚትገኙ የትምህርት ባለሙያዎች ለምዝገባው ስኬታማነት ርብርብ እንዲታደርጉ ጠይቋል።

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን 👇

📌በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/

📌በድረገጽ www.southwestcomunications.gov.et

📌በኢንስታግራም https://instagram.com/southwest_communications

📌በትዊተር twitter.com/sweprs

📌በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@southwest.communi

📌በቴሌግራም https://t.me/Debubmierab

📌በዩቲዩብ youtube.com/@southwestgovcommunication

📌በዋትስአፕ

https://whatsapp.com/channel/0029VbAiSCpGE56ue7VyJJ3x

📌https://www.linkedin4v .com/company/southwest-communications/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *