በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ
በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎችን በመሰረታዊ ባህርተኝነት አሰልጥኖ አስመርቋል። በባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጂስቲክስ አካዳሚ በተካሄደው የምረቃ መርሐ ግብር የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንዳሉት፤ ስልጠናው በዓለም አቀፍ መስፈርቶች መሰረት…
