የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ።

Spread the love

የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ መረሃ ግብር በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በቦንጋ ከተማ በሚገኘው ዳሩሰላም መስጅድ እየተካሄደ ባለው የምስረታ ጉባኤ የክልሉን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ተወካዮች ምርጫ እየተከናወነ ያለ ሲሆን በዚህም ኡለማዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶች፣ ሴቶችና ከሙያ ማህበራት የተውጣጡ ተወካዮች በምርጫው እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡

የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ2017 ዓመተ-ምህረት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ጽ/ቤት ሀላፊ ጀማል አባመጫ እንደተናገሩት፣የምርጫ ሂደቱ ብቃት፣አሳታፊነት እና ችሎታን መሰረት ባደረገ መልኩ እየተካሄደ ነው ብለዋል።

በካሳሁን አሰፋ

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን 👇

📌በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/

📌በድረገጽ www.southwestcomunications.gov.et

📌በኢንስታግራም https://instagram.com/southwest_communications

📌በትዊተር twitter.com/sweprs

📌በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@southwest.communi

📌በቴሌግራም https://t.me/Debubmierab

📌በዩቲዩብ youtube.com/@southwestgovcommunication

📌በዋትስአፕ

https://whatsapp.com/channel/0029VbAiSCpGE56ue7VyJJ3x

📌https://www.linkedin4v .com/company/southwest-communications/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *