በምዕራብ ኦሞ ዞን በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ ዉይይት በጀሙ ከተማ ተካሄደ
በውይይቱ የተገኙት የኢፌዲሪ የመከላከያ ሰራዊት አመራር ሜጀር ጀነራል ታደሰ አመሎ እንደተናገሩት አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ ላይ አመራሮች እና የፀጥታ አካላት ተቀናጅተው መስራት አለባቸው ብልዋል። ወቅቱ የምርጫ ከመሆኑም አንጻር የተሳካ ምርጫ ለማድረግ ጠንካራ ሥራዎች እንደሚሰራ ተናግሯል። የመንግስት አቅጣጫ ተከትልን ስራዎች እንስራለን ያሉት ጀነራሉ አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት የሚሰጣቸው ተልዕኮ በብቃትና መወጣት አለባቸው ብልዋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
