Trendings

በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ወይይቶች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ አጋዥ በመሆናቸው አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ በሸካ ዞን የሚገኙ የተለያዩ ተፎካካሪ ፖሊቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተናገሩ

ሸካ ዞን የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጌጫ ከተማ ምክክር አካሂዷል ። የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የተፎካካሪ ፓርቲዎች ሚና የላቀ መሆኑም በመድረኩ ተጠቅሷል ። የምርጫው አተገባበርና የህግ የበላይነትን በማክበር በፖሊቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደርግ ፉክክር ሚዛኑን መጠበቅ እንዳለበትም የተገለጸ ስሆን ለህግ ተገዢ መሆን በሀገር ግንባታና በዴሞክራሲ ምህዳር መስፋት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድሩ ለማኅበረሰቡ ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን የልማት ፕሮጀክቶች መርቀው ከፈቱ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ በኮንታ ዞን ኮይሻ ወረዳ ከ142 ሚሊዮን ብር ላይ በጀት የተገነቡ የመንገድ እና የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። በክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ “የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ፕሮግራም” ትብብር በኮንታ ዞን፣ ኮይሻ ወረዳ የተገነባው የደልባ-አልፋ ቶሊቃ የ12.10 ኪሎሜትር መንገድ በአከባቢው ከዚህ በፊት በኅብረተሰቡ የሚነሳውን…

Read More

“የሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች ታሪክ ከአንድ ወንዝ የተቀዳ ነው” ፦ አቶ ማስረሻ በላቸው

በካፋ እና በጅማ ሕዝቦች መካከል ያለውን ታሪካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለጹ። ​ኃላፊው ይህንን ያመለከቱት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘውና በሁለቱም ወንድማማች ዞን ህዝቦች መካከል በተደረገው የባህል ምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው። ​የካፋ እና የጂማ ሕዝቦች ታሪክ “ከአንድ…

Read More

በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳችን ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ከአሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን በጎዴ እየተገነባ የሚገኘውን የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ተመልክተዋል። ከጉብኝታቸው በኋላ በሰጡት ማብራሪያ፤ በምግብ ራስን ለመቻል መሬት ያስፈልጋል፣ ውኃ ያስፈልጋል፣ ሰው ያስፈልጋል እነዚህ ደግም አሉን ብለዋል። ምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ላይ እየሠራን…

Read More

የልማት ፍሬ፤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት የታየው ታሪካዊ እምርታ”

በሀገራችን ኢትዮጵያ የታየው ታሪካዊና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ካስገኛቸው ዘርፈ ብዙ ድሎች መካከል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መመሥረት የለውጡ ጉዞ ህያውና ተጨባጭ ፍሬ መሆኑ ይታወቃል። ይህ አዲስ ክልላዊ አደረጃጀት ለዘመናት የታፈኑ የማንነትና የልማት ጥያቄዎችን ከመመለስ ባለፈ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ የልማት መስኮች አመርቂና ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም መካከል የዜጎችን መሠረታዊ የኑሮ ጥራት…

Read More

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕለት ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሲቪክ ማህበራት ፕሬዝዳንቶች በግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በሰላማዊ፣ በህጋዊ እና በዴሞክራሲያዊ መንገድ በመሳተፍ ድምፃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቀረቡ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የአካል ጉዳተኞች ማህበር ፕሬዝዳንት መምህር አደም አሊ ፣የወጣቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ወጣት እሸቱ ብቃሙ እና የፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ወጣት በረከት ባሹ በጋራ ባስተላለፉት…

Read More

በመቅደላ ጦርነት የተዘረፉ ቅርሶች ከ158 ዓመታት በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

በመቅደላ ጦርነት ወቅት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ ተወስደው የነበሩት የንጉሠ ነገሥት አፄ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል፣ የልብስ ቁራጮች እና የወርቅ አምባር ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ቅርሶቹን ከእንግሊዝ ይዘው የመጡት የንግሥቲቱ ቤተሰብ ሙዚየም ኃላፊ ሮቢን ጃክሰን (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ቅርስ አስመላሽ ኮሚቴ አባልና ተመራማሪው አሉላ ፓንክረስት (ዶ/ር) ናቸው። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው…

Read More

“7ተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሠላማዊና ስኬታማ እንዲሆን ላይ ዉይይት እና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ በክልሉ በምክትል የርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማድ ክላስተር አስተባባሪ እና የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ እንደተናገረው የዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች እየተሰራ መሆኑ ተናግሯል ። ጀግኖች አባቶች ሉዓላዊነቷ ሳይደፈር አስጠብቆ ያቆዩትን ሀገር ይህ…

Read More

7ኛ ጠቅላላ ምርጫየተሳካ እንዲሆን ለማካሄድ አመራሩ በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ አፈፃፀምና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የውይይትና የምክክር መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ አካሂዷል ። በመድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንደሻው እንደተናገሩት በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ፓርቲው በበላይነት እንድያጠናቅቅ አደረጃጀቶችን ማጠናከር እንደሚገባ ተናግረዋል ። የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ እንደተናገሩት…

Read More