በፓርቲው የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ናቸው- አቶ አደም ፋራህ
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ግምገማ መድረክ ተካሂዷል። በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት በተካሄደው መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጀመሩ የልማት ኢኒሼቲቮች አፈጻጸም፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዐላዊነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሟል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ…
