Trendings

የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶቹ የህዝብን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ የጋራ ምክር ቤት አባላት በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የኮርደር ልማት እና የመሰቦ አንድ ማዕከልን ጎብኝተዋል። የልማት ፕሮጀክቶችን በስፍራው ተገኝተው የተመለከቱ የጋራ ምክር ቤቱ አባላት ፤ እየተከናወኑ ያሉ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ናቸው ብለዋል። እንደ አባላቱ ገለጻ፣ መሰል የልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው የዴሞክራሲ ስርዓቱን በጽኑ…

Read More

ጉባኤው በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የጋራ ድምጽ ማሰማት የሚቻልበትን ዕድል ማመቻቸት ነው

የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባዔ (ASMIS) ዋነኛ ዓላማም በተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ጠንካራ ትብብር በመፍጠር በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የጋራ ድምጽ ማሰማት የሚችሉበትን ዕድል ማመቻቸት እንደሆነ የፐልስ ኦፍ አፍሪካ አስተባባሪ አቶ በረከት ሲሳይ ገለጹ። የአፍሪካውያንን አጀንዳ ለማስረፅና የጋራ ድምፅን ለማሰማት ዕድል የሚፈጥር መሆኑንም አክለዋል። ፐልስ ኦፍ አፍሪካ (Pulse of Africa-POA) ከ ኤ.ጂ.ኤ የቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዝ (AGA-Tech) ጋር…

Read More

የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለጠንካራ ሀገር ግንባታ እያደረጉ ያለውን አስተዎጽኦ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቤንች ሸኮ ዞን እየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በገበታ ትውልድ መርሃ ግብር የተመረቀው የደንቢ ኢኮ ሎጅን፣ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ፣የደቡብ ምዕራብ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የስራ እንቅስቃሴውን ተዘዋውረው ተመልክዋል። የምክር ቤቱ አባላት በየአከባቢው እየተከናወኑ…

Read More

የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የአገሪቱን ዘላቂ ዕድገትና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ማዕከል ባደረገ መልኩ እየተገነባ ነው

የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የአገሪቱን ዘላቂ ዕድገትና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ማዕከል ባደረገ መልኩ እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካለፈው ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 ቀን ድረስ የሚቆየውን የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ በይፋ መክፈታቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፤ በዘንድሮው “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ላይ የሀገራዊ ርዕያችንን ተጨባጭ ስኬት መመልከት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ የሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት የአፈጻጸም ክፍተቶች እንዲታረሙ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር ልማት፣ የማረሚያ ተቋም እና የቦንጋ ዘመናዊ መናኸሪያ የግንባታ ሂደትን በዛሬው ዕለት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በክልሉ መንግሥት በከፍተኛ በጀት ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የቦንጋ መናኸሪያ የመጀመሪያው ምዕራፍ የአስፋልት ንጣፍ ሥራ አሁን ላይ እየተገባደደ ሲሆን፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል። ርዕሰ…

Read More

የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል፦የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት

የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሚዛን አማን ከተማ የተለዬዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። የጋራ ምክር ቤቱ በቤንች ሸኮ ዞን የህዝብን ሁሉአቀፍ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል። የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ፣የደቡብ ምዕራብ መሶብ…

Read More

‎በብልፅግና ፓርቲ መሪነት በከተማዋ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል የበኩላችንን እንወጣለን ሲሉ የማሻ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ገለፁ።

‎ባለፉት አምስት አመታት በፓርቲው መሪነት በከተማዋ የተሰሩ ጠንካራ ስራዎችን ለማስቀጠል እንዲሁም 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን የሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የውይይት መድረክ በማሻ ከተማ ተካሂደዋል ። ‎በውይይት መድረኩ ላይ መነሻ ሰነድ ያቀረቡት የማሻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንዷለም ጌታቸው ‎በከተማዋ ባለፋት የአምስት አመታት በርካታ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው በዚህም የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንዲሁም የሆስፒታል ግንባታ…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ ለብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ያሳተፈ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ “ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ” በሚል መሪ ቃል በከተማዋ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደ። በተሽከርካሪዎች የታገዘው በዚህ ሰልፍ ላይ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ በርካታ ወጣቶችና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተሳተፉት የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኢንጂነር ሰለሞን ለዊ እና የከተማው ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት ተጠሪ…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የAPEX መንገደኞች ምርጫ ‘በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ’ ሽልማትን አሸነፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2026 የAPEX መንገደኞች ምርጫ ‘በአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ’ (Best Airline in Africa) ሽልማትን በማሸነፍ የአቪዬሽን መሪነቱን አረጋገጠ። ይህ እውቅና አየር መንገዱ በመላው ዓለም በሚያደርጋቸው በረራዎች ቀልጣፋ፣ ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ሲሆን፤ ሽልማቱም ሙሉ በሙሉ በመንገደኞች እውነተኛ የጉዞ ተሞክሮ እና ገለልተኛ አስተያየት ላይ የተመሰረተ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ…

Read More

በሲዝ ከተማ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የ”ይምረጡኝ” ቅስቀሳ በተለያዩ ሁኔቶች እየተካሄደ ነው

የብልጽግና ፓርቲ በቤንች ሸኮ ዞን በሲዝ ከተማ ”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ መረሃ ግብሮች ታጅቦ በድምቀት እየተካሄ ነው። በዚህ በሲዝ ከተማ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት እየተካሄደ ባለው የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የዞን፣ የሼይ ቤንች ወረዳና የሲዝ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የፓርቲው አባላትና ነዋሪዎች ተገኝቷል። የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ…

Read More