ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በዳውሮ ዞን ኢሰራ ወረዳና ባሌ ከተማ አስተዳደር የተሰሩ የተለያዩ የልማት ስራዎች መርቀው ከፍተዋል።
ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ በኢሰራ ባሌ ከተማ አስተዳደር ከ12.3 ሚለየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የኢሰራ ባሌ ከተማ ሞዴል ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፍተዋል። ይህ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንሸቲቭ የሆነው ቅድሜ ሞዴል ትምህርት ቤት የትምህርት ጥራት ችግር በመፍታት፤ ስብራትን ለመጠገን በክልሉ በዘርፉ እየተከናወኑ ካሉት ዘርፌ ብዙ ተግባራት አንዱ መሆኑ ተገልጿል። በተያያዘው ዜና በክልሉ መንገድ ልማትና…
