Trendings

ባለፉት 8 የለውጥ አመታት የተመዘገቡ ድሎችን የሚዘከር፤ ለቀጣይ ጉዞ አንድነትን ሚያጠናከር የብልጽግና ፓርቲ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅሰቀሳ በሸኮ ወረዳ በሁሉም ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው

የሰልፉ ተሳታፊዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት በአገር፣በክልሉ፣በዞኑና በወረዳው በተለያዩ ዘርፎች የመተመዘገቡ ድሎችን በማንሳት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አጋርነታቸውን አሳይተዋል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ በግዝመሬት ክላስተር በተካሄደው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት ብልጽግና ፓርቲ ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ፤አገርን ወደ ተሻለ ከፍታ የሚያሻግሩ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል። በአገር ደረጃ ከተመዘገቡ ድሎች ባሻገር በዞኑ ብሎም በአካባቢው የተመዘገቡ ውጤቶችን ጠቅሰው…

Read More

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ወደ 15 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ከሴፍትኔት ተረጂነት ማላቀቅ መቻሉን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባከናወናቸው የተቀናጁ የልማት ስራዎች፣ 15,206 የሚሆኑ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ተረጂዎችን ማላቀቅ መቻሉ ተገልጿል። የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ለማ መሠለ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በክልሉ ውስጥ ከሚገኙ 23,669 የሴፍትኔት ተረጂዎች ውስጥ ፣ በተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት 15,206 የሚሆኑ ዜጎችን በማስመረቅ ከተረጂነት እንዲላቀቁ የተደረገ…

Read More

አመራሩ የፓርቲ ሥራዎችን በላቀ ቁርጠኝነት እንዲመራና እንዲፈጽም አቶ ፍቅሬ አማን አሳሰቡ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቴፒ ከተማ ሲያካሂድ የነበረው የ2018 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ። በመድረኩ በዘጠኝ ወራት የተመዘገቡ የተሻለ አፈጻጸሞችን ማጠናከር እና ጉድለቶችን ማረም የሚያስችሉ ገንቢ ሀሳቦች ተነስተው የጋራ ውይይት ተደርጓል። በግምገማው ማጠቃለያ ላይ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን አመራሩ የፓርቲውን መደበኛና ኢንሼቲቭ…

Read More

ሪፖርታዥ

ሪፖርታዥ ላለፉት 9 ወራት የአርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽሉ ውጤታማ የልማት ስራዎች መከናወናቸውን የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ በአርብቶ-አደር እና ከፊል አርብቶ አደር ማህበረሰብ አካባቢ ፈጣንና ፍትሐዊ ልማት ለማረጋገጥ  እንደ ሀገር የተነደፉ የፖሊሲ ማሻሻያዎችና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂዎችን ከክልላችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማስተሳሰር በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ቢሮው ገልጸዋል፡፡ በአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ዘንድ የሚነሳውን…

Read More

የዓመቱን ስራ በላቀ ሁኔታ ለመጨረስ ያለመ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

በብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም በቴፒ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የግምገማ መድረኩ ፓርቲው በ2018 በጀት ዓመት ያቀዳቸውን ግቦች በዘጠኝ ወራት ውስጥ ምን ያህል እንደፈጸመ በመፈተሽ፣ በቀሪዎቹ ወራት ለሚከናወኑ ተግባራት ግልጽ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የታለመ ነው። በዚህም በዘጠኝ ወራት ውስጥ የተከናወኑ ሥራዎችን በጥልቀት በመገምገም፣ የተመዘገቡ ጠንካራ ጎኖችን…

Read More

የእንስሳት ሀብት በተገቢው በማልማት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ የተገነባውን የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል መርቀው ከፍተዋል። በያዶታ ከተማ የተገነባው የቁም እንስሳት የግብይት ማዕከል በአከባቢው ያለውን የእንስሳት ሀብት በተገቢው ለመጠቀም የሚያግዝ መኾኑን ነው ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በምረቃው ወቅት የገለጹት። የማዕከሉ መገንባት በአከባቢው ያለውን እምቅ የእንስሳት ሀብት ዘመናዊ…

Read More

ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከ353 ሚሊዮን ብር ለሚገነባው ሆስፒታል የመሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ፣ የያዶታ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ከ353 ሚሊዮን በላይ በሆነ የክልሉ መንግሥት የበጀት የሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአግልግሎት ክፍት እንደሚኾን ተመላክቷል። የሆስፒታሉ መገንባት ከዚህ ቀደም በአከባቢው ከጤና ተቋማት ተደራሽነትና ጥራት ጋር ተያይዞ…

Read More

የማኅበራዊ ልማት ሰጪ መሠረተ ልማት ለማስፋፋት ቅድሚያ ተሰጥተው እየተሰራ ይገኛል – ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ፣የያዶታ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። በስነስርዓቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት የክልሉ መንግሥት የማኅበራዊ ልማት ሰጪ መሠረተ ልማቶችን ለማስፋፋት ቅድሚያ ተሰጥተው እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የብልፅግና ፓርቲ የዜጎችን ኑሮ በተጨባጭ ለመቀየር ይሰራል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፥ ከለውጡ በፊት ሰፊ የልማት…

Read More

የኢትዮጵያ ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ምኅዳር የቼክ ሪፐብሊክ ባለሃብቶችን ቀልብ እየሳቡ ነው

የኢትዮጵያ ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ምኅዳር የቼክ ሪፐብሊክ አልሚ ባለሃብቶችን ቀልብ እየሳቡ እንደሚገኝ የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ራዴክ ሩበሽ ገለጹ። የኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ታሪካዊ ግንኙነትም በሁሉም መስክ የትብብር አድማሱን እያሰፋ እንደሚገኝም ተናግረዋል። የኢትዮ-ቼክ ሪፐብሊክ የፖለቲካል ዲፕሎማቲክ ግንኙነት እ.አ.አ ከ1918 ጀምሮ በታሪካዊ ወዳጅነትና ትብብር እየጎለበተ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ። የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር…

Read More

በዳውሮ ዞን ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

በዳውሮ ዞን ያለውን አጠቃላይ የልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮችን ማዕከል ያደረገ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት፤ ውይይቱ የዞኑን አሁናዊ ሁኔታ በጥንካሬና በድክመት በመፈተሽ አመራሩን ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁ ለማድረግ ያለመ መሆኑን ጠቅሰዋል። በከተማና በገጠር የሚነሱ የሕዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በብቃት ለመመለስና ማህበራዊ…

Read More