የ2018 ዓ.ም የሸካ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር በቴፒ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ከሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የ2018 ዓ.ም የሸካ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር ፍፃሜውን አግኝቷል ። በዉድድሩ መዝጊያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዉ ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ ስፖርት በስነ ምግባር የታነፀ፣ በአካል የዳበረ ፣በአዕምሮ የበለፀገ፣ በህብረ ብሄራዊ ኢትዮጵያዊነት የሚያምን ዜጋን ለመፍጠር ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው ገልፀዉ ለዉድድሩ…
