hngnjg

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተዟዙረው የሌማት ትሩፋት ውጤቶችን ምልከታ አድርገዋል። ህብረተሰቡ የምግብ ዋስትናውን በማረጋገጥ ትርፍ አምራች እንዲሆን በመንግስት የተለያዩ ፕሮግራሞች ተነድፈው በየደረጃው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ፕሮግራሞች አንዱ በጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ተጠቃሽ ሲሆን ዘርፉ የምግብ ዋስትንን ከማረጋገጥ…

Read More

በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን በኦሮሚያ ክልል እና በሲሲኢሲሲ መካከል በተደረገ በገዳ የኢኮኖሚ ዞን የሉሜ ነፃ የንግድ ቀጠና ማልማት ስራ የመግባቢያ ስምምነት መርሃግብር አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ የገዳ ኢንዱስትሪ ዞን የሀገራችን…

Read More

ተስፋ ሰጪው ኢንዱስትሪ

ተስፋ ሰጪው ኢንዱስትሪ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከሚያስተዳድራቸው ስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዉስጥ የሚገኝ ነው ፡፡ ፋብሪካው በ2008 ዓ/ም የተቋቋመ ሲሆን ከፋብሪካ ግንባታ ጀምሮ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥበቡ ገብረየስ ተናግረዋል፡፡ ፋብሪካው…

Read More

በክልሉ ክላስተር ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ ደረጃ ያላቸዉ ህንጻዎች ልገነቡ ነው::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት በክልሉ ክላስተር ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቁ ባለ ዘጠኝ ወለል ህንጻዎችን ለማስገንባት በተዘጋጀው ዲዛይን ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መከረ። የክልሉ መንግሥት በክላስተር ከተሞቹ ለሚስገነቧቸው ህንጻዎች የዲዛይን ስራውን በኢትዮጵያ ግንባታና ዲዛይን ስራዎች ኮርፖሬሽን ማሰራት ተገልጿል። የግንባታ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራው አዲስ በተቋቋመው የመንግስት የልማት ድርጅት በሆነው የደቡብ ምዕራብ ዲዛይን ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን እና…

Read More

በመዲናዋ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ንጋት ላይ በጣለው ዝናብ ሳቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወረገኑ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸውን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ ግንባታዎች ሕብረተሰቡን ለጎርፍ አደጋ እንደሚያጋልጡ በጥናት መለየቱ ተገልጿል፡፡ ይህንን የአደጋ ስጋትና ተጋላጭነት በመሠረታዊነት የሚፈቱ ፕላኑን የጠበቁ ዘላቂ የመፍትሄ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡ በመሆኑም ተመሳሳይ…

Read More

በዞኑ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ተግባራት በሙሉ አቅም ተፈፃሚ ለማድረግ በቀሪ ወራት ሁሉ ዐቀፍ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

የኮንታ ዞን አስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሂዷል። የአፈፃፀም ግምገማው በአስተዳደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና መሠረተ-ልማት ዘርፎች በመከፋፈል ነው የተገመገመው በአፈፃፀም ግምገማው ላይ የተገኙት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ አበራ የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የተጣለባቸውን ተልዕኮ ለመወጣት ዕቅዳቸውንና አፈፃፀማቸውን እየፈተሹ ለውጤታማነት መትጋት እንደሚገባ አስረድተዋል። የህብረተሰቡን ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ከማስጠበቅ ጀምሮ ፍትሃዊና…

Read More

የሐረሪዎች የጥበብና የእውቀት ውጤቶች ድንበር ተሻግረው የዓለማችን ህዝቦች የቅርስ ሀብት ሆነዋል – አቶ ቀጄላ መርዳሳ::

የሐረሪዎች የጥበብና የእውቀት ውጤቶች ድንበር ተሻግረው የዓለማችን ህዝቦች የቅርስ ሀብት ሊሆኑ በቅተዋል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ተናገሩ። በሐረሪ ክልል የሸዋል ኢድ በዓል የመክፈቻ መርሃ-ግብር ተካሂዷል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ የሐረሪዎች የጥበብና የእውቀት ውጤቶች ድንበር ተሻግረው የዓለማችን ህዝቦች የቅርስ ሀብት መሆናቸውን ተናግረዋል። ሐረሪዎች ከደማቅ ታሪኮቻቸው ጎን ለጎንም የሰላምና የፍቅር…

Read More

የአከባቢው ህዝብ ለእንግዳ የሚሰጠውን ክብርና እንክብካቤ በጎበኘነው ተፈጥሮ ሀብት ላይ አረጋግጠናል ሲሉ ልዑኳን ቡድኖች ተናገሩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ማሻ ከተማ ህዝብ እንኳን ለሰው ልጅ ለተፈጥሮ ሀብት የሰጠው እንክብካቤ የሚደነቅ መሆኑን በጎበኙት ተፈጥሮ ሀብት ማረጋገጣቸውን 3ኛው ክልል ዓቀፍ የባህል ስፖርቶችና ባህል ፌስቲቫል ውድድር ልዑካን ቡድኖች ተናግረዋል። 3ኛው ክልል ዓቀፍ 21ኛው የባህል ስፖርቶችና 17ኛው ባህል ፌስቲቫል ተወዳዳሪ ልዑኳን ቡድኖች ከውድድሩ ጎን ለጎን በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ የሚገኘውን…

Read More

ዛሬ በሳዑዲ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል

ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር መገለፁን ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡ ለተጨማሪ መረጃዎች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተላሉን በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/ ድረገጽ www.southwestcomunications.gov.et በኢንስታግራም https://instagram.com/southwest_communications በትዊተር twitter.com/sweprs በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@southwest.communi በቴሌግራም https://t.me/Debubmierabበዩቲዩብ youtube.com/@southwestgovcommunication

Read More