ምክክሩ ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የ ተሳታፊ ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ተናገሩ፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ 41 ወረዳዎች እና 16 ከተማ አስተዳደሮች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን እየተካሄደ ባለዉ የአጀንዳ አሰባሰብ መድረክ ከየማህበራዊ መሠረቶች እየተሳተፉ ያሉት ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክሩ፣ ሀገር ካገበችበት ውስብስብ ችግሮች ለማላቀቅ ጉሊህ ሚና እንዳለው ተናግረዋል ። በዉይቱ በመሳተፋቸው ደስተኛ ስለመሆናቸውና ምክክሩ ለሴቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑን የገለጹት የሴቶች ተወካይ…

Read More

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በወጣቶች የድንበር ተሻጋሪ በጎፈቃድ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ፉአድ ገና ከአልጄሪያ አቻቸው ሙስተፍ ሂደዊ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዝዳንቶቹ ከአራተኛው የፓን አፍሪካ የወጣቶች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የሁለትዮሽ ውይይት ያካሄዱት። በውይይታቸውም በበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ በወጣት ፕሮግራሞች ልውውጥ በጋራ ለመስራት መምከራቸው ተገልጿል። ፕሬዝዳንቶቹ የወጣቶች የድንበር ተሻጋሪ በጎፈቃድ አገልግሎትን ለማስጀመር ከስምምነት መድረሳቸውም ተመላክቷል። ከስምምነት የደረሱባቸውን ጉዳዮች ወደ ስራ ለማስገባትና የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረም…

Read More

የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ተግዳሮት በምግብ እህል ማምረት ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረበት የሣይለም ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃና ሕብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት ገለጸ ።

እንደ ጽህፈት ቤቱ ገለጻ ከሆነ ችግሩ የተፈጠረው የወረዳው አርሶ አደሮች ከእርሻ ሥራ ይልቅ ለከብት ድለባና እንስሳት እርባታ ከፍተኛውን ትኩረት የሚሰጡ በመሆናቸው ነው ። የጽ/ቤቱ ዋና ኃላፊ አቶ ማሞ መንገሻ እንዳብራሩት :- በዘንድሮ መኸር እርሻ 6 ሺ 9 መቶ 50 ሄክታር ለማረስ ታቅዶ 5 ሺ 912 ሄክታር በላይ ታርሷል ። በዚህ የመኸር እርሻ ሥራ ላይ 5…

Read More

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የተፈጥሮ ፀጋዎችን የመለየት ስራ እየተሰራ መሆኑን የሸካ ዞን ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ

በኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ በርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም ሀብቶችና አስደናቂ ስፍራዎች በስፋት ሊጎበኙ የሚችሉ ናቸው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልም በርካታ የቱሪዝም መስህቦችን አካልሎ የያዘ እንደሆነ ይነገራል፡፡ እነዚህ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መስህቦችን ለጉብኝት በሚያመች መልኩ ማልማት ተገቢ ነው ፡፡በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሸካ ዞን አንዱ ሲሆን በዞኑ ከ135 በላይ የሚሆኑ ስፍራዎች በተፈጥሮ መስህብነት የተመዘገቡ…

Read More

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ልማት የግሉን ዘርፍ በስፋት እንዲሳተፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አገር አቀፍ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽንን ምክንያት በማድረግ “አረንጓዴ ኢኮኖሚን እውን በማደረግ ሂደት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሚና “በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት አካሂዷል። ከውይይቱ ጎን ለጎንም በኃይል ቁጠባ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡና፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሽያጭ የፈጸሙ ኩባንያዎችና ድርጅቶች እውቅና ተሰጥቷል። በሥነ-ስርዓቱ ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶክተር)፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ355 በላይ ሄክታር ቢኤች140 የበቆሎ ምርጥ ዘር እያለማ እንደሚገኝ የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ

እየለማ ያለው የምርጥ ዘር ብዜት ስራ እየተስተዋለ የሚገኘውን የምርጥ ዘር አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑም ተመላክቷል ። የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት የማኔጅመንት አካላት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየለማ የሚገኘውን የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜት ስራ ተዘዋውረው ተመልክተዋል ። በምልከታው ላይ የተገኙት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በላይ ሀሪሶ እንደተናገሩት ድርጅቱ የተለያዩ የምርጥ…

Read More

dvfd

በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ እየተጠናከረ እንደሚሔድ ገልጿል፡፡ የሚጠበቀው እርጥበት የመካከለኛ ጊዜ ሰብሎችን ለመዝራት ፣በተለያየ የእድገት…

Read More

ምክር ቤቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በመጠቀም አበረታች ስራዎችን ማከናወኑ ተገለጸ ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው ። የምክርቤቱን የ2016 በጀት ዓመት የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ለጉባኤው ያቀረቡት የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ጸሐይ ዳርጫ ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ መደበኛ ጉባኤዎችን ማከናወኑን ተናግረዋል ። በክልሉ አስፈላጊ የሆኑ አዋጆችን፣ ደንቦችን በማውጣትና በምክርቤት አባላት በማስጸደቅ ስራ ላይ…

Read More

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነው ደም ልገሳ ተግባር በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እየተከናወነ ነዉ።

የዜጎችን ህይወት ለመታደግ ደም በመለገስ ሁሉም መሳተፍ እንደሚገባውም ተጠይቋል። የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ግምገም በማድረግ ላይ የሚገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ደም በመለገስ ተሳትፈዋል ። የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ተመስገን ከበደ የሰው ልጅ ህይወት እየሰጠ በደም እጥረት ህይወቱን እንዳያጣ ደም በመለገስ ህይወቱን ማትረፍ ይኖርብናል ብለዋል። ደም መለገስ ህይወትን የመታደግ…

Read More

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዝን ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የቤንች ሸኮ የማህበረሰብ ቴሌቪዥንን ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ዞናዊ አብይና ንዑሳን ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በመድረኩ እንደተናገሩት ሚዲያ የዲሞክራሲ ስርዓት ለማጠናከር ፣ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ፣ የገጽታ ግንባታ ለመስራትና የህዝቡን የስራ ባህል ለማሳደግ አይነተኛ መሳሪያ ነው ብለዋል። ሚዲያ ሀገራዊ ፣ ክልላዊና ዞናዊ የህዝቡን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና…

Read More