የደቡብ ሞዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ ግምገማ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

በምርምር ኮንፈረንሱ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ግብር ምርምር ኢንስቲትዩት ተወካዮች፣ የምርምር ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ የተለያዩ ተመራማሪዎች፣ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተወካዮች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። በምርምር ኮንፈረንሱ ላይ በተለያዩ ተመራማሪዎች የተሰሩ የምርምር ስራዎች ግምገማ እንዲሁም የምርምር ስራዎች ኢግዚቢሽን እንደሚካሄድ ከወጣሁ መርሀግብር መመልከት ተችሏል። በዕድገቱ በዛብህ

Read More

የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍን ማጠናከር በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ እንዲጎለብት ሚናው የጎላ እንደሆነ ተገለፀ

የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በሸካ ዞን በኮሙኒኬሸንና ሚዲያ ሥራዎች ዙሪያ ድጋፍ ክትትል ስራዎችን አድርጓል። የቢሮዉ አመራሮችና ባለሙያዎች በሸካ ዞን የዞን ማዕከል ፣ የአንድራቻ ወረዳ ፣ የየኪ ወረዳና ቴፒ ከተማ አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። በድጋፍ ክትትሉ በዕቅድ ዝግጅት፣በሰው ኃይል ስምሪት፣ በኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት፣በሚዲያ ሞኒተሪንግና በህዝብ አስተያየት ጥናት ዕቅድ እንዲሁም የመንግስት መረጃና ዲጂታል…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More

በክልሉ ባለፉት ዓመታት ከህዝቡ ሲነሱ የነበሩ የጸጥታና ሠላም ጥያቄዎችን ለመመለስ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግቧል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በምዕራብ ኦሞ ዞን ”ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ተግባራዊ ሚና ፤ ከግጭትና ሞት አዙሪት ወደ ሁለንተናዊ ልማት በሚል መሪ ቃል የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ እስካሁን የተሰሩ ሥራዎች ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልግበት ጉዳዮች ላይበጋራ በመመካከር ቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ ላይ ዓላማ ያደረገ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ነጋሽ ዋጌሾ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ ክልሉ…

Read More

የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ በሽታን መከላከል ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከጌትስ ፋውንዴሽን የጤና ቡድኖች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በመድረኩ የጤና ሚኒስቴር ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ማብራሪያ የሰጡት ዶክተር መቅደስ፥ በአጋሮች የሚተገበሩ ፕሮግራሞች ከጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ ስትራቴጂዎች ጋር የተናበቡ መሆን አለባቸው ብለዋል። የእናቶችና ህጻናት ጤና እና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አገልግሎትን ማሳደግ ጤና ሚኒስቴር ቅድሚያ…

Read More

በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ክፍተቶች በጥናትና ዲዛይን ለመደገፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ከስራ አመራር ቦርድ ጋር በቦንጋ ከተማ ገምግሟል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በግማሽ ዓመቱ በክልሉ በ10 ከተሞች በሚሰሩ 11 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዛይን እንዲሁም ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች በመስራት የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ የተቻለ መሆኑ በቀረበው ሪፖርት ተመልክቷል፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በመስኖና በንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ጥናት…

Read More

ምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አቅራቢነት የቀረቡትን 1/አቶ ፍቅሬ አማን የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ 2/አቶ ነጋ አበራ የክልሉ መንግስት ረዳት የመንግስት ተጠሪ 3/አቶ መንግስቱ መኩሪያ የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትዎርክ ስራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ ቀረበውን ሹመት የምክር ቤት አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል ፡፡ በታጠቅ አበበ

Read More

ግብር ከፋዮች ባርኮድ (QR-Code) ያለበትን ደረሠኝ በማሳተም ወደ ተግባር መግባት እንዳለባቸወ ተገለጸ

ከየካቲት 02/2017 ዓም ጀምሮ ነባሩ የእጅ በእጅ ደረሠኝ ጥቅም ላይ ማዋል አስተዳደራዊና ህጋዊ ተጠያቂነት የሚያስከትል እንደሆነ ግብር ከፋዩ ተገንዝቦ አዲሱን ባርኮድ ደረሠኝ እንዲያሳትም ተጠቁሟል። አቶ ወንዱ ታደሰ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ የቢሮው ምክትል ኃላፊና የደንበኞች አገልግሎት የግብር አወሳሰንና አሰባሰብ ዘርፍ ኃላፊ እንዳሉት ግብር ከፉዩ አሁን ላይ አገልግሎት እየሠጠ ያለውን የማንዋል ደረሠኝ ከየካቲት 02/2017…

Read More